ነፃ አስተያየቶች በካልጋሪ ከተማ የኮፈሌ ሰመአትን ለማሰብ በተደረገው ዝግጅት ላይ የቀረበ ማራኪ ግጥም – – በእዝራ ዘለቀ October 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ በምእራብ አርሲ ዞን ኮፈሌ ከተማ የመንግስት ወታደሮች በሰላማዊ ሙስሊሞች ላይ የፈጸሙትን ግድያ አስመልክቶ ሴፕቴምበር 22 በካልጋሪ የኮፈሌ ሰመአትን ለማሰብ በተደረገው ዝግጅት በአቶ እዝራ ዘለቀ [jwplayer mediaid=”8010″] Read More
ነፃ አስተያየቶች ሕዝባዊ ጥያቄዎችን በማፈንና አደባባይ በመከልከል መገደብ በህግም በታሪክም ያስጠይቃል!! ሲሉ አንድነትና በ33ቱ ፓርቲዎች በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ October 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ በአንድነትና በ33ቱ ፓርቲዎች በጋራ የተሠጠ ጋዜጣዊ መግለጫ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ለሶስት ወራት የሚቆይ ህዝባዊ ንቅናቄ በስትራቴጅው መሰረት በመጀመር፤ በመላው አገሪቱ የሚገኙ አባላቶቹንና ደጋፊዎቹን Read More
ዜና ትግላችን የኢትዮጵያን ህዝብ ማዕከል ያደረገ በኢትዮጵያ ህዝብ የታጀበና በኢትዮጵያውያን ላይ የሚተማመን ሊሆን ይገባል October 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ መስከረም 22 ቀን 2006 ዓ.ም. Oct 2, 2013 የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሽንጎ በመሠረታዊ ሰነዶቹ ላይ በግልጥ እንዳሰፈረው ለምሥረታው ዋና ምክንያት ከሆኑት ጉዳዮች ውስጥ Read More
ዜና አወጋን በወልቃይት ጎሮ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የአማራ ልጆች እንዳይማሩ መከልከላቸውን ገለጸ October 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ በወልቃይት በሚገኘው ጎሮ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ይማሩ የነበሩ የአማራ ልጆች ዘንድሮ እንዳይመዘገቡና እንዳይማርሩ መከልከቸውንና ይህንንም እንደሚያወግዝ የአማራ ወጣቶች የጋራ ንቅናቄ (አወጋን) ገለጸ። Read More
ዜና·ጤና የተጣበቁት መንትዮች እና አስጨናቂው የ6 ሰዓታት ቀዶ ሕክምና – በመላኩ ብርሃኑ (ከአዲስ ጉዳይ መጽሔት) October 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ ልዩ ዘገባ በመላኩ ብርሃኑ ይህ ታሪክ ተጣብቀው የተወለዱት የኢትዮጵያዊያኑ መንትዮች ማሪያ እና ሮዛ ታሪክ ነው። እነሱን ለማለያየት እስካሁን ባለው መረጃ በሀገራችን የሕክምና ታሪክ በዓይነቱ Read More
ዜና የጋምቤላን መሬት የተቀራመተው የህንዱ ካራቱሪ የንግድ ባንክን 62 ሚሊዮን ብር ዕዳን መክፈል ተስኖታል October 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ § ኩባንያው የሠራተኞች ግብር፣ ጡረታ እንዲሁም የክልሉን የመሬት ግብር አልከፈለም § ከቀረጥ ነጻ ያስገባቸውን ማሽነሪዎች በማከራየትና በመሸጥ እየተከሰሰ ነው § ከተረከበው 300 ሺ ሔክታር Read More
ነፃ አስተያየቶች ዘመነ ፍዳው እንዲያጥር ለምትፈልጉ ወገኖች ሁሉ! October 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከይነጋል በላቸው በየመን የኢትዮጵያ መንግሥት ተወካይ ስለኢትዮጵያውያን መሰቃየትና በ”ሀገራቸው ኤምባሲ” ሊረዱ እንደሚገባ ሲነገረው “እኛ እዚህ የመጣነው ለ‹ገረዶች› አይደለም” ማለቱን ከጋዜጠኛ ግሩም ተ/ሃይማኖት በኢሳት አማካይነት Read More
ዜና በቬጋስ የአገር ቤቱን ሕዝባዊ እንቅስቃሴ የሚደግፍ አገራዊ ስብሰባ ተጠራ October 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ በቬጋስ የሚገኘው የኢትዮጵያ ራዕይ ማህበር በወቅታዊ የአገሪቱ ጉዳይ ላይ ትኩረት ሰጥቶ የሚነጋገርና አንድነት ሲያካሂድ የቆየውንና ወደፊትም የሚያደርገውን ሕዝባዊ ንቅናቄ በመደገፍ በመጪው ኦክቶበር 16 በከተማዋ Read More
ነፃ አስተያየቶች አባይ Vs ስብሃት ኔትዎርክ – (አብርሃ ደስታ ከመቀሌ) October 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዛሬም (እንደወትሮው) አንድ ቀሽም አስተያየት ልስጥ! በህወሓት ዉስጥ ያለው የሃይል አሰላለፍ እያየን ነው። ስብሃት ነጋ የሚዘውረው ቡድን አንሰራርቶ የፖለቲካ የበላይነቱ የሚቆጣጠርበት ዕድል ሊኖር ይችላል Read More
ዜና መስከረም 19 ቀን 206 ዓ.ም አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) በጠራው ሕዝባዊ ሠላማዊ ሠልፍ በዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ የተደረገ ንግግር October 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ የተከበራችሁ የሰላማዊ ሰልፉ ታዳሚዎች፤ የተከበራችሁ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች፤ የተከበራችሁ የሚዲያ ባለሙያዎችና ጋዜጠኞች፤ ክቡራንና ክቡራት! አስቀድሜ የማክበር ሰላምታየን እያቀረብኩ መብታችንን አደባባይ ወጥተን ለምንጠይቅበት፣ ያልተሸራረፈ ነፃነታችንን Read More
ነፃ አስተያየቶች አንድነት በመንግስት ዛቻ አንደናገጥም አለ – በዘሪሁን ሙሉጌታ October 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ በዘሪሁን ሙሉጌታ አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ከ33ቱ ፓርቲዎች ጋር በመሆን መስከረም 19 ቀን 2006 ዓ.ም በቀበና አካባቢ በተወሰነው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በሽብርተኝነት ጥፋተኛ Read More
ዜና የአንዱዓለም አራጌ መልክት ከቃሊቲ (በሰላማዊ ሰልፍ ላይ የተነበበ) October 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከሁሉ አስቀድሜ በዚህ ታላቅ ህዝባዊ ሠላማዊ ሠልፍ ለተገኛችሁ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ ለእያንዳንዳችሁ በተናጠል ልባዊ የአክብሮትና የናፍቆት ሠላምታዬ በግፍ ከታሰርኩባት ጠባቧ ክፍል ይድረሳችሁ ኢትዮጵያውያን ለዘመናት እውን Read More
ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ ቴዲ የኩዋስ ሜዳ ልጅ ነው – (ሄኖክ የሽጥላ -ገጣሚው) October 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ሄኖክ የሽጥላ -ገጣሚው) ከምን ልጀምር? እንደው ይጨንቃል፤ ደሞ ዝም ቢሉት ያንቃል። አሁን ይሄን የምጥፈው ለማስተማር ነው ለማካረር? በልጅነቴ አንድ አብሮ አደጌ በጣም የሚወዳቸው እናቱና Read More
ዜና ሸንጎ ትናንት በአዲስ አበባ ሰልፉን ላዘጋጁት አንድነት እና 33ቱ ፓርቲዎች የትግል አጋርነቱን ገለጸ October 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሸንጎ ለዘ-ሐበሻ የላከው መግለጫ የሚከተለው ነው፦ መስከረም ፲፱ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም. September 29, 2013 በዛሬው ዕለት በአዲሰ አበባ ውሰጥ የታየውን ታላቅ ሰላማዊ ትእይንተ ህዝብ Read More