ዘ-ሐበሻ

የማለዳ ወግ … በሳውዲ አረቢያ የኢትዮጵያውያን ክራሞት – ከነብዩ ሲራክ (ጋዜጠኛ)

September 28, 2013
የማለዳ ወግ … በሳውዲ አረቢያ የኢትዮጵያውያን ክራሞት ከተፈናቃዮች አበሳ እሰከ አሳሳቢው የስደት ፍሬ ልጆቻችን ትምህርት አሰጣጥ ህጸጽ ! አዲሱ አመት ባባተ ማግስት በሳውዲ አረቢያ

ጥላሁን ገሰሰ በታመመበት ወቅት ቀድሞ የደረሰለት ማን ነበር?

September 28, 2013
መስከረም 17 ጥላሁን ገሰሰ የተወለደበት ቀን በመሆኑ ዘ-ሐበሻ የተለያዩ መረጃዎችን እያካፈለቻችሁ ነው። አንዳንዶቹን ቀድመን አትመናቸው የነበሩ ወደላይ ያመጣናቸው ናቸው። ከጥላሁን ገሰሰ ልጆች መካከል አንዷ

የህወሓትን ፀረ ኢትዮጵያ አካሄድና ዓላማ በመቃወም የሕይወት ማስዋእትነት የከፈሉ አመራር ነበሩ ወይ? ከነበሩስ እነማን ናቸው? – ከገ/መድህን አረአያ

September 28, 2013
ከገብረመድህን አረአያ ከዚህ ቀጥለን የምንመለከተው ትኩረት ያልተሰጠውን ተሸፍኖ የነበረውን እና የህወሓት መሪዎች፣ በሕይወት ያሉትም የሞቱትም፣ ከወያኔ የተባረሩ አመራርም ጉዳዩ ወደ ውጭ እንዳይወጣ ተዳፍኖ እንዲቀር

መስከረም 17 – የአንጋፋው የሙዚቃ ንጉሥ ጥላሁን ገሰሰ ልደትና ትዝታዎች

September 28, 2013
ተከታዩን ጽሁፍ ዘ-ሀበሻ ከ6 ወር በፊት አውጥታው ነበር። ዛሬ መስከረም 17 የጥላሁን ገሰሰ ልደት ስለሆነ ለመታሰቢያ ይሆን ዘንድ ወደላይ አምጥተነዋል። ከቅዱስ ሃብት በላቸው (ጋዜጠኛ)

እኔና አንቺ …፩

September 27, 2013
ፖለቲካና ስደት (ወለላዬ ከስዊድን) መቼም እኔና አንቺን ሲፈጥረን ጉዳችሁ አይለቅ ያለን ነን ይሄው ደግሞ ተሰደንም ልንስማማ አልደፈርንም። ሳትሰሚኝ አጣጥመሽ እኔም ያንቺን ሳላውቅልሽ መግባባቱ እንዳቃተን

Sport፡ አትሌት መሰለች መልካሙ ወደ ሮተርዳም ማራቶን ተመለሰች

September 27, 2013
ያለፈው ዓመት የሮተርዳም ማራቶን አሸናፊዋ አትሌት መሰለች መልካሙ በዘንድሮውም የሮተርዳም ማራቶን ክብሯን ለማስጠበቅ እንደምትሮጥ የውድድሩ አዘጋጆች አስታው ቀዋል፡፡ በቀጣዩ ጥቅምት አሥራ ሰባት ቀን በሚካሄደው

የመስቀል በዓል በጉራጌዎች ዘንድ – ከቅዱስ ሃብት በላቸው (ከአውስትራሊያ) [ጋዜጠኛ]

September 27, 2013
ቅዱስ ሃብት በላቸው (ከአውስትራሊያ) የመስቀል በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ተከታዮች ዘንድ በደማቅ ሁኔታ ከሚከበሩት አውደ-ዓመቶች አንዱ ነው። የቤተክርስቲያናችን የታሪክ መፅሃፍት እንደሚገልፁት አይሁዳውያን

አንዳርጋቸው ጽጌ! ከኢሳያስ ጉያ፤ ነጻነት? ወይስ ባርነት?

September 27, 2013
ቦጋለ ካሣዬ (አምስተርዳም፤19/9/2013) 1. የግንቦት-7ቱ አንዳርጋቸው ጽጌ፤ ወያኔን በሽፍትነት ዘመኑ በአማካሪነት፤ስልጣን ከጨበጠ በሁዋላ ደግሞ በሹመት አገልግሎታል። ግልጋሎቱን ‘በቁጭት’ መንፈስ ሲናገር፤…« ውስጡ ገብቶ ማስተካከል ይቻላል
1 581 582 583 584 585 693
Go toTop