ዘ-ሐበሻ

ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ተጫዋች ጌታሁን በደቡብ አፍሪካ እየተሳካለት ነው

September 22, 2013
(ከዳዊት ጋሻው) የቀደሞው የደቡብ ፖሊስና ደደቢት እንዲሁም የዋሊያዎቹ አጥቂ ጌታነህ ከበደ በደቡብ አፍሪካ አብሳ ፕሪሚየር ሊግ ወሳኝ ተጫዋች መሆኑን እያስመሰከረ መጥቷል፡፡ በክረምቱ የዝውውር መስኮት

አባይ ወልዱና ደብረጽዮን ሽጉጥ ተማዘው ነበር – የአባይ ቡድን በሁለት ተከፈለ (አብርሃም ደስታ – ከመቀሌ)

September 22, 2013
ህወሓት በአባይ ወልዱና ደብረፅዮን ቡድኖች በሁለት መከፈሉ ይታወቃል። ባለፈው የህወሓት የማእከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ የአባይና የደብረፅዮን ጠብ በጣም በመክረሩ የተነሳ ሽጉጥ መማዘዛቸው ተሰምቷል። ሃይለማርያም ደሳለኝና

የሰማያዊ ፓርቲ የተቃውሞ ሰልፍ በእምቢተኛው ፌደራል ፖሊስ ታገተ

September 22, 2013
(ዘ-ሐበሻ) “ሰላማዊ ትግል ፈተናው ከባድ ነው። እንደዚህ ቢፈታተኑንም እኛ ተስፋ አንቆርጥም። ይህ የትግላችን መጀመሪያ እንጂ መጨረሻ አይደለም። እየወደቅንም እየተነሳንም ቢሆን ትግሉን ከዳር እናደርሳለን።” ነበር

የአንድነት ፓርቲ ቀጣይ እጩ ሊቃነመናብርት ተለይተው ታወቁ

September 21, 2013
የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ፓርቲውን ለቀጣዮቹ 3አመታት በሊቀመንበርነት ለመምራት ከተወዳደሩት 5 ከፍተኛ አመራሮች ውስጥ 3ቱን ለመጨረሻው ዙር ውድድር እንዲያልፉ በዴሞክራሲያዊ መንገድ

አፍሪካዊያን ከአይሲሲ በደቦ ወሙጣታቸውን ኢትዮጵያ ትደግፋለች

September 21, 2013
ቪኦኤ ዜና የአፍሪካ ሃገሮች ከዓለምአቀፉ የወንጀል ችሎት – አይሲሲ አባልነት በደቦ እንዲወጡ ለማድረግ ኬንያ የጀመረችውን ጥረት እንደምትደግፍ የአፍሪካ ኅብረት የወቅቱ ሊቀመንበር ኢትዮጵያ አስታውቃለች፡፡ አፍሪካዊያን

የተወልደ በየነ (ተቦርነ) በዘፈን እናውራ ሲዲ የፊታችን ማክሰኞ ይመረቃል

September 21, 2013
(ዘ-ሐበሻ)፡ በተለያዩ የራድዮ ጣቢያዎች አዝናኝ የሙዚቃ ሥራዎችን በማቅረብ ተወዳጅነትን ያተረፈው ጋዜጠኛና የሙዚቃ አማካሪ ተወልደ በየነ በአይነቱ ልዩ የሆነው “በዘፈን እናውራ” የተሰኘ አስቂኝና ቁምነገር የያዘ
1 583 584 585 586 587 693
Go toTop