ዘ-ሐበሻ

Hiber Radio: “አማራ የኦሮሞ ሕዝብ ጠላት አይደለም፤ …ይሄ ፖለቲካ ለካ ላይ ላዩን እንጂ ውስጡ ጥሬ ነው” ጃዋር መሐመድ (ቃለ-ምልልስ)

September 26, 2013
ህብር ሬዲዮ ጃዋር መሐመድ ለሚል ስብሰባ በቬጋስ በተገኘበት ወቅት ቃለ መጠይቅ አድርገንለታል። ከጃዋር መሐመድ አወዛጋቢ ሆኖ የወጣው ንግግሩንና በአሁኑ ወቅት በተለያየ ቦታ በሚል እያደረገ

“ካሁን በኋላ አባሎቻችን ሳይሆኑ መታሰር ያለብን እኛ ነን…” ዶ/ር ነጋሶ ለዘ-ሐበሻ የሰጡት ቃለ ምልልስ

September 25, 2013
(ዘ-ሐበሻ) የአንድነት ፓርቲ መሪ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ አባሎቻቸውን ለማስፈታት ሄደው ፖሊስ አልፈታም ሲል እነርሱን ካልፈታችሁ እኔም አብሬ እታሰራለሁ በሚል ለ4 ሰዓታት በፖሊስ ከቆዩ በኋላ

ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ታሰሩ

September 25, 2013
አንድነት የፊታችን እሁድ ለሚያደርገው ሰላማዊ ሰልፍ መቀስቀሱን፤ ኢሕአዴግ ማሰሩን ቀጥለዋል የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዘዳንት እና የአሁኑ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ(አንድነት) ሊቀመንበር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ መታሰራቸውን

“ማኅበረ ቅዱሳን አክራሪ ሆኖ የገደለው ሰው የለም’ – ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ምላሽ ሰጠ

September 25, 2013
የቀድሞው ጠቅላይ ሚ/ር መለስ ዜናዊ በፓርላማ ማህበረ ቅዱሳንን “አክራሪ” ሲሉ መግለጻቸው ይታወሳል። ከቅርብ ግዜ ወዲህ ደግሞ የአቶ ኃይለማርያም መንግስት በተለይ የጸረ ጽንፈኝነትን እና አክራሪነትን

ከለውጡ በኋላስ? (ተመስገን ደሳለኝ)

September 25, 2013
ኢህአዴግ ወደ መጨረሻው ምዕራፍ (በውስጥም በውጪም ተግዳሮቶች) መገፋቱን በሚያመላክቱ የፖለቲካ አጀንዳዎች ላይ የሚያጠነጥን አንድ ፅሁፍ (‹የአብዮቱ የምፅዓት ቀን ምልክቶች›› በሚል ርዕስ) አቅርቤ እንደነበር ይታወሳል፤ ይዘቱም በመጪዎቹ

መንግስት ቅስቀሳውን ለማስተጓጎል ከ28 የአንድነት ፓርቲ አባላትን ማሰሩ ተጋለጠ

September 24, 2013
መንግስት ቅስቀሳውን ለማስተጓጎል ከ28 የአንድነት ፓርቲ አባላትን አስሯል አንድነት ፓርቲ ዛሬ በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች የተሳካ የመኪና ላይና የቤትለቤት ቅስቀሳ ሲያደርግ ዋለ፡፡ መንግስት ቅስቀሳውን

Hiber Radio: “ወያኔ ሲጨንቀው ግንቦት ሰባትን ያዳክምልኛል ያለውን እርምጃ ሁሉ ይወስዳል” – አቶ ኤፍሬም ማዴቦ

September 24, 2013
የህብር ሬዲዮ ዕሁድ መስከረም 12 ቀን 2006 ፕሮግራም <<…ሰማያዊ ፓርቲ በጠራው ሰልፍ ላይ ወደ መስቀል አደባባይ እንዳይኬድ ፖሊሶቹ ሲከለክሉ ግጭት እንዲፈጠርም ፈልገው ነበር…>> አቶ
1 582 583 584 585 586 693
Go toTop