ነፃ አስተያየቶች “ ያላወቂ ሳሚ …….. ይለቀልቃል” October 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከጽዮን አምባዬ (ጀርመን) የዚህ ጽሁፍ ዓላማ አቶ መስፍን አብርሃ “መርዓዊና መንታ መንገዳቸው” በሚል ርዕስ የጻፈውና በኢትዮ.ሚድያ ላስነበበን ጽሁፍ በበኩሌ የማውቀውን ለማለት ነው። በቅድሚያ አሁን Read More
ነፃ አስተያየቶች የ‘ፍም እሳቶች’ እምቢ ባይነትና ጽናት የሚያኮራን ነው September 30, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዳኛቸው ቢያድግልኝ [email protected] ማን ነው የሚለየው? የሚደፍረው? ይህም ትውልድ ፍም እሳት ነው። የታለ አንድነቱ…. የፍቅር ተምሳሌቱ? አረ ጎበዝ….. እምቢ በል! እምቢ…. እምቢ…እምቢ….. የማደንቃቸው Read More
ነፃ አስተያየቶች ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ይህንን የማፊያ ቡድን በማፍረስ ታሪክ ይስሩ! በግርማ ሠይፉ ማሩ September 30, 2013 by ዘ-ሐበሻ በግርማ ሠይፉ ማሩ በ2005 ዓ.ም የምክር ቤት ዘመን መጨረሻ ላይ የደህንነት መስሪያ ቤቱን በሚኒስትር ደረጃ ለማዋቀር የሚረዳ አንድ አዋጅ ለምክር ቤት ቀርቦ ፀድቆዋል፡፡ ይህ Read More
ዜና “ፕሬዚዳንት እንድሆን ብጠየቅ በቅድሚያ ምን ያህል ላገለግል እችላለሁ እላለሁ – ወ/ሮ ሰሎሜ ታደሰ September 30, 2013 by ዘ-ሐበሻ የቀድሞዋ የመንግስት ቃል አቀባይ ወ/ሮ ሰሎሜ ታደሰ ሃገር ቤት ከሚታተመው ሎሚ መጽሔት ጋር ቃለ ምልልስ አድርጋለች። የዘ-ሐበሻ አንባቢዎች ግንዛቤ ይረዳቸው ዘንድ ቃለ ምልልሱን እንደወረደ Read More
ዜና Hiber Radio: የመን በኤርትራ ተያዙ ያለቻቸውን ዜጎቿን ለማስለቀቅ መዘጋጀቷን ገለጸች September 30, 2013 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ መስከረም 19 ቀን 2006 ፕሮግራም <<…ሰልፍ ፈቅደናል ብለው የሰሩት ማደናቀፍ ለኢህአዴግ እጅግ አሳፋሪ ተግባሩ ነው ። ..በዚህ ተስፋ ሳንቆርጥ የአዲሱን ዓመት Read More
ነፃ አስተያየቶች አዲሱ የኢህአዴግ አሰላለፍ – ከተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ) September 30, 2013 by ዘ-ሐበሻ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የዘንድሮው የዘ-ሐበሻ አንባቢዎች ምርጥ ጋዜጠኛ አሸናፊ ነው።ኢህአዴግ ከቀድሞ ሊቀ-መንበሩ አቶ መለስ ዜናዊ ህልፈት በኋላ በተከሰተበት ውስጣዊ ልዩነት በተለዋዋጭ የኃይል ሚዛን ሥር Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰላማዊ ሰልፉ ቢታገትም ፣ የተሳካ ሕዝባዊ ንቅናቄ ነበር! -ከአንድነት ፓርቲና ከ 33ቱ ፓርቲዎች የተሰጠ መግለጫ September 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ አንድነት ፓርቲ ከ33ቱ ፓርቲዎች ስብስብ ጋር በመሆን ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ ለማድረግ ያቀዱት ሰላማዊ ሰልፍ በገዢው ፓርቲ (መንግስት) ክልከላ ሠልፉ ሊደረግበት ወደነበረው መስቀል Read More
ዜና በኖርዌይ ለግንቦት 7 ህዝባዊ ሃይል የተደረገ የገቢ ማሰባሰቢያ በስኬት ተከናወነ September 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዘገባ ሔለን ንጉሴ ከኖርዌ ትናንት ሴፕቴምበር 28, 2013 በዓለም ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ የግንቦት 7 ህዝባዊ ሃይልን ለመርዳት በኖርዌ ኦስሎ ከተማ የተዘጋጀው የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም Read More
ዜና “አንድ ሄክታር መሬት በ1 ፓኮ ሲጋራ ዋጋ መቸብቸብ ራዕይ ነው?” – የተስፋዬ ገ/አብ ቃለ ምልልስ September 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ይህ ቃለመጠይቅ አዲስአበባ ላይ በየ15 ቀኑ ከሚታተመው “ላይፍ” መፅሄት ጋር የተደረገ ሲሆን፤ ቃለመጠይቁ የተካሄደው ከመፅሄቱ ጋዜጠኛ ጋር በፌስቡክ በኩል በተደረገ ግንኙነት በፅሁፍ ነው። መፅሄቱ Read More
ዜና ዛሬም ዶክተር ነጋሶ እንደገና በፖሊስ ታገቱ September 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዘዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ዛሬ በ6 ኪሎ ዩኒቨርስቲ ፊት ለፊት ለነገው ሰላማዊ ሰልፍ ህዝብን ሲቀሰቅሱ ከሚመሩት ቡድን ጋር በፖስ ቁጥጥር ስር ውለው መነን ትምህርት Read More
ነፃ አስተያየቶች በእንቆቅልሽ ኖሮ በእንቆሽልሽ ያረፈው ድምፃዊ ጥላሁን ገሰሰ September 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ መልካም ልደት ለሙዚቃው ንጉሥ ጥላሁን ገሰሰ። ከቅድስት አባተ ጥላሁን ገሠሠ በህይወት ዘመኑ ከልጅነት እስከ እውቀት የኢትዮጵያ ህዝብ ልጅ ሆኖ በህዝብ አንቀልባ ላይ ያደገ ነው፡፡ Read More