ዘ-ሐበሻ

“ከሰማይ ወረደ ለተባለው መስቀል የሳይንስ ምርመራ አይፈቀድም ተባለ” – (አዲስ አድማስ ጋዜጣ)

September 21, 2013
አለማየሁ አንበሴ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ ለታተመው አዲስ አድማስ ጋዜጣ እንደዘገበው፦ በአቃቂ ቃሊቲ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስትያን ከሰማይ ወረደ የተባለው መስቀል ፓትርያርኩ በተገኙበት ለህዝብ እንዲታይ

Health: የወሲብ ፍላጎቷ በቀዘቀዘው ባለቤቴ ምክንያት አደጋ ላይ ያለውን ትዳራችንን እንዴት ላድነው?

September 19, 2013
እኔ ባለትዳርና የልጆች አባት ነኝ፡፡ የምወዳትና የምትወደኝ ባለቤትም አለኝ፡፡ ከባለቤቴ ጋር ከጅምሩ አንስቶ የሞቀ ፍቅር ውስጥ ሆነን ቆይተን ልጆችም ወልደን በደስታ ኖረናል፡፡ በቅርርባችን ውስጥ

የሸራተን ሠራተኞች የመብት ረገጣ እየተፈጸመብን ነው አሉ – በ ታምሩ ጽጌ

September 19, 2013
በ ታምሩ ጽጌ /ሪፖርተር  በደላቸውን ለጠቅላይ ሚኒስትሩና ለሁሉም የመንግሥት አካላት ገልጸዋል ‹‹በማላውቀው ነገር ላይ ምንም የምሰጠው ምላሽ የለም›› የሸራተን አዲስ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሚስተር ዦን ፒየር

“አሜሪካን ሃገር 6 ጊዜ ለመምጣት ሞክሬ እንደ ያሬድ በ7ኛው ተሳካልኝ” – ድምፃዊ ፋሲል ደመወዝ

September 19, 2013
(ዘ-ሐበሻ) “አለው ነገር” በሚለው ዘፈኑ ከመንግስት ከፍተኛ ድብደባ ደርሶበት የነበረው የባህል ድምፃዊው ፋሲል ደመወዝ አሜሪካ ገብቷል። ድምፃዊው ይሁኔ በላይ በዋሽንግተን ዲሲ ከሚያሳትመው ባውዛ ጋዜጣ

አንድነት መስከረም 19 በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ግማሽ ሚሊዮን ሕዝብ ይወጣል አለ – መኢአድም በሰልፉ ላይ ንቁ ተሳትፎ አደርጋለሁ ብሏል

September 18, 2013
በዘሪሁን ሙሉጌታ – ሰንደቅ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ከ33ቱ ፓርቲዎች ጋር በጋራ በመሆን በመጪው መስከረም 19 ቀን 2006 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ በጠራው ሰላማዊ

“የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲያውቅልኝ የምፈልገው ነገር አለ” ድምፃዊ ደሳለኝ ብርሃኑ (Video)

September 18, 2013
(ዘ-ሐበሻ) ነዋሪነቱን በሰሜን አሜሪካ ያደረገው ድምፃዊ ደሳለኝ ብርሃኑ አንድን ዘፈን እርሱ እና ሚካኤል ንጉሱ የተባለ ድምፃዊ መጫወታቸውን ተከትሎ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲያውቅልኝ የምፈልገው አለ በሚል

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የግል ባንኮችን አካውንት አገደ

September 18, 2013
ዳዊት ታዬ /ሪፖርተር  የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ የአንበሳውን ድርሻ በያዘው መንግሥታዊው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ውስጥ አካውንት ያላቸው የግል ባንኮች አካውንታቸውን እንዳያንቀሳቅሱ ታገዱ፡፡ ከአንዳንድ የግል ባንኮች
1 584 585 586 587 588 693
Go toTop