ዘ-ሐበሻ

ስብሃት ነጋን አጅበው አክቲቪስት መስፍን ላይ ድብደባ የፈጸሙት ግለሰቦች ማንነት ታወቀ

October 13, 2013
(ዘ-ሐበሻ) በትናንትናው ዕለት ዘ-ሐበሻ በሰበር ዜና ባቀረበቸው ቪድዮ ላይ አክቲቪስት መስፍንን በቡጢ የተማቱትና የቆሙ መኪናዎችን ገጭተው ያመለጡት ግለሰቦች ማንነትን ጋዜጠኛ ኢየሩሳሌም አረአያ ማወቁን ለዘ-ሐበሻ

የአዲስ አበባና የፌዴራሉ ህገ ወጥ መጅሊሶች የኢደል አድሃ (አረፋ) በአል ዝግጅትን ሙሉ ለሙሉ ለመንግስት አስረከቡ

October 13, 2013
ድምፃችን ይሰማ እንደዘገበው፦ የኢድ በአል አከባበርን አስመልክቶ ዛሬ በአዲስ አበባ ደረጃ በሁሉም ክፍለ ከተሞች በተደረገው ስብሰባ መንግስት ሙሉ ሃላፊነቱን እንደተረከበ ተገለፀ ፡፡ ከነገ ወዲያ

በ1ኪሎ ቁርጥ ሥጋ እና በ12 ድራፍት ብርጭቆ – እውነትና ከሕደት………(ከ ይድነቃቸው ከበደ)

October 13, 2013
(የሰማያዊ ፓርቲ የህግ ጉዳይ ሀላፊ) ኪነ-ጥበብ ምኞታችን፣ደስታችን፣አዘናችንን እና ክፋታችን የምናይበት እና የምናዳምጥበት የህይወታችን ነፀብራቅ ነው፡፡ ኪነ-ጥበብ ህይወትን ቀለል አድርጎ ከማዝናናት ባለፈ በገለሰብ አስተሳሰብ ላይ

የብሔራዊ ቡድናችን ውጤታማ ጉዞ ተገታ

October 13, 2013
http://www.youtube.com/watch?v=ywVIyL7ALg4&feature=youtu.be (ስፖርት አዲስ) ለብራዚሉ የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ለማለፍ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው የመጨረሻ ማጣሪያ መጀመሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ በሜዳዋና ደጋፊዋ ፊት ሽንፈትን አስተናገደች፡፡

ስለ ተስፋዬ ገ/አብ ስለተባለው እኔ የምለው “ከዲያቆኑ የጳጳሱ” – ከዳንኤል ገዛኸኝ (ጋዜጠኛ)

October 13, 2013
ከዳንኤል ገዛኽኝ አትላንታ ቀደም ብሎ የብርሃኑ ዳምጤ አባ መላ…ለጥቆ የዳዊት ከበደ- አውራ አምባ ከዚያም የጅዋር መሃመድ “ ፈርስት ኦሮሞ” ጉዳይ ከመዘጋቱ የተስፋዬ ገ/አብ ጉዳይ

ስብሃት ነጋ ወንጀል ፈፀሙ፤ በአሁን ሰአት በፖሊስ እየታደኑ ነው – ከኢየሩሳሌም አረአያ

October 13, 2013
http://www.youtube.com/watch?v=oyeKA90Q2gw ከኢየሩሳሌም አረአያ በአሌክሳንደሪያ ቨርጂኒያ ከአንድ ሰአት በፊት ስብሃት ነጋና አብሯቸው የነበረ ግለሰብ በአንድ ኢትዮጲያዊ ላይ ከፍተኛ ድብደባ ፈፅመው ማምለጣቸውን ማረጋገጥ ተችሏል። መስፍን የተባለው
1 575 576 577 578 579 693
Go toTop