ዘ-ሐበሻ

በመንዝ ከፍተኛ ረሃብ ተከስቷል

October 18, 2013
(ዘ-ሐበሻ)  በሰሜን ሸዋ ዞን ምንዝና ገራ ምድር ወረዳ ነዋሪዎች ለከፍተኛ ረሃብ መጋለጣቸውን አስታወቁ፡፡ የወረዳው ነዋሪዎች ከመሃል ሜዳ ረሃብ ከሐምሌ ወር 2005 ዓ.ም. ጀምሮ የተከሰተ ቢሆንም፤

በሐረር ከተማ ባሉ ነጋዴዎች ላይ እየተደረገ ያለው ጫና ተጠናክሮ ቀጥሏል

October 18, 2013
(ዘ-ሐበሻ)  በሐረር ከተማ ያለው የንግድ ማኀበረሰብ ከአቅም በላይ ግብር በመጠየቃቸው በርካቶች ስራቸውን ለማቆም መገደዳቸውን አስታወቁ፡፡ ከዚህ በተጨማሪ በተለይ መንግስት ከዛሬ 3 ዓመት በፊት ሐረር ሸዋ

የኤደን ስጦታ ( አንዱዓለም በቀለ)

October 18, 2013
               አንዱዓለም በቀለ(ሰዊስ 2013)                [email protected] ግሪኮች ናይሎስ..ብለዉ ቢሰይሙህ፣ አኒል አኒል…ብሎ አረብ ቢያሞካሽህ፣ ኢታሩ “ታለቅ ወንዝ“…ሃፒ ሃፒ አሉህ፣ ደስታ ቢያገኙብህ……………….. ጥንት ግብጻዊያን…ህይወት ቢዘሩብህ፤ በሰላሳ

ሃበሻው ዶክተርና ልጁ – በአሜሪካ (ከኢየሩሳሌም አረአያ)

October 18, 2013
ዶ/ር ጳውሎስ ይባላል፤ ሃበሾችን ጨምሮ የሚያውቁት በርካታ ወገኖች ስለዶ/ር ጳውሎስ ተናግረው፣ አድናቆትና ምስጋናቸውን ሰጥተው አይጠግቡም። በዲሲ ከተዋወቅኳቸው እጅግ መልካም ሰዎች አንዱ ነው። ትብብር ለጠየቁት

“የሃሰት መንገድ ሁሌም መጥፊያ እንጂ መዳኛ ሆኖ አያውቅም!!” ከለንደን ደብረ ጽዮን ቅ/ማርያም ቤ/ክ የተሰጠ መግለጫ

October 16, 2013
ባለፈው ቅዳሜና እሑድ (በ12/10/2013 እና በ13/10/2013) ርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያንን እና አካባቢውን ያናወጠ የአባ ግርማና ተከታዮቻቸው የሃሰትና የእብሪት ሥራ ውጤት።
1 573 574 575 576 577 693
Go toTop