ስለ ዳዊት ከበደ ዘ-ሐበሻ ጁላይ 2013 ምን ጽፋ ነበር? አሁን ምን ሆነ?

October 26, 2013

ዘ-ሐበሻ ድረገጽ ስለ አውራምባ ታይምሱ ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ በሰበር ዜና ጁላይ 9 ቀን 2013 ዓ.ም ላይ ምን ጽፋ እንደነበር ታስታውሳላችሁ? ለማስታውሱ እነሆ፡ የዘ-ሐበሻ ምንጮች ምን ያህል ታማኝ እንደሆኑ ትመሰክራላችሁ::

እስኪ ፎቶ ግራፉ ላይ ይጫኑና ያንብቡ፤ ከዛም የዘ-ሐበሻን “የዕውነት ያሸንፋል!” መርህ ያስታውሱ።

Previous Story

El Clasico፡ ባርሴሎና Vs ሪያል ማድሪድ

Next Story

Hiber Radio: “ሕዝቡ በጉልበተኛ ሳይሆን በሕግ የሚተዳደርበት ሁኔታ መፈጠር አለበት” – አቶ ተመስገን ዘውዴ

Go toTop