ግጥም - Page 13

የኔ ውብ ከተማ (ዘ-ጌርሣም)

October 10, 2020
ገና በልጅነት በታዳጊው ስሜት በነበረኝ ምኞት ካርታዋን በልቤ ቀርጨ የሳልኳት የኔ ውብ ከተማ የምድራችን ገነት እንዲህ ትመስላለች በውበቷ ምህሣሳብ ከሩቅ ትጠራለች ሁሌም የምመኛት መምሰል

ቅን ልቦና ካለ (ዘ-ጌርሣም)

October 8, 2020
ቅን ልቦና ካለ የሚያቅት አይኖርም እያንዳንዱ ዜጋ ከጣረ ለሰላም ተፈጥሮ ያልዳኘው ወሰን ያልገደበው ሚዛን ያልጠበቀ መስመር የለቀቀ ውሃ ሞልቶ ሲፈስ እየጠራረገ ሁሉን በማግበስበስ ይገባል

አንድ ሱስ አለብኝ (ዘ-ጌርሣም)

October 1, 2020
አለብኝ አንድ ሱስ የሚያስለፈልፈኝ ኢትዮጵያ እናት ሀገር እያለ እሚያስጮኸኝ አውሊያ እንዳለበት ሰው ተይዞ በመተት እንደ ተቀየደው እየደጋገመ የሚያስለፈልፈኝ መሳቂያ እስከምሆን በቀን የሚያስጮኸኝ ተኝቸ ከእንቅልፌ

ኮሽታ (ዘ-ጌርሣም)

September 12, 2020
በጠራው ሰማይ ላይ ፍንትክ ወለል ብሎ ሁሉንም በሚያሳይ እረጭ ባለ ሌሊት ድምፅ በሌለበት የአዕዋፍ ዝማሬ በማይሰማበት መቀስቀሱ አይቀርም ድንገት ማስደንገጡ ኮሽ ያለ ጩኸት ያለየ
1 11 12 13 14 15 18
Go toTop