ግጥም - Page 15

መስሎህ ነበር (ዘ-ጌርሣም)

July 29, 2020
የረጅም ጊዜ ተንኮላቸው ሳይገባህ አጀንዳቸውን ሳታነብና ሳይረዳህ በቋንቋና በባህል አሳበው መገንጠል አለብህ ብለው አታለው አንድ ርምጃ ወደፊት አራት ርምጃ ወደኋላ ስበው የልጆችህን ዕድል አጨልመው

አቤት ውበት! (ዘ-ጌርሣም)

July 20, 2020
አመለ ለስላሳ መልኳ የሚያሳሳ ጉርብትና አክባሪ ወዳጅ የማትረሳ ባለትልቅ ታሪክ ገድል ያስነበበች ለጥቁር ዘር ሁሉ ትምሣሌት የሆነች በቅዱስ መጽሐፍት ስሟን ያስከተበች አቤት ውበት !

ተቀበል በገና (ዘ-ጌርሣም)

July 18, 2020
ተቀበል በገና ስሜቴን ቃኝልኝ በአንተ ላንጎራጉር የማሲንቆ ቅኝት ስለሚያደናግር በማለት ልጀምር እንደሚከተለው የስሜቴን ቅኔ አንተው አስተካክለው ተቀበል በገና ስሜትን ለመግለፅ ትመቻለህና የጎረቤት አሣት ጫሪ

ያለ ይመስለኛል (ዘ-ጌርሣም)

July 13, 2020
ያለ ይመስለኛል የጎደለን ነገር በታሪክ አውድ ላይ ቆይቶ የሚዘከር የምድር ልሂቃን ገና ያላገኙት በምርምራቸው ያልተወያዩበት ከእህል ከመጠጡ ከምንመገበው ወይም ከአየሩ እንደሁ ከምንተነፍሰው የዕድሜ ገደብ

ይታየኛል ( ዘ-ጌርሣም)

July 1, 2020
ይታየኛል ያ ቀን መምጣቱ እንደማይቀር ማስተዋል ከቻለ የዕይታው መነፅር ስሜቴ ተውገርገር ድምፅህን አሰማ ህልምህን ተናገር ቅዠትክንም ደርድር ምኞትክን አስረግጥ አድማጭ ድንገት ካለ በአዕምሮው ያመነ
Go toTop