ግጥም ለሁሉም ጊዜ አለው – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ January 22, 2020 by ዘ-ሐበሻ “ለሁሉም ጊዜ አለው” ልራመድ ስል እግሬን ልናገር ሥል አፌን ልፅፍ ሥል እጄን… ከያዝከኝ ወንድሜ ከያዢሺኝ እህቴ ሥልጣን አለኝ ብለሽ። ነፍጥ አነገትኩ ብለህ። (ቴሌቪዢን አለኝ Read More
ግጥም አማራና ትግሬ – መስፍን አረጋ January 16, 2020 by ዘ-ሐበሻ ‹‹ሕውሓትና ትግሬወችን በማዳከምና በፌደራል መንግስትና በጠቅላላው በኢትዮጵያ ፖለቲካ የነበራቸውን ሚና ዝቅ እንዲልና ልካቸውን እንዲያቁ ካደረግን በኋላ …. አማራና ትግራይ በቀጣይ እንዲናቆሩ ማድረግ ነው፡፡›› ጃዋር Read More
ግጥም ያመኑት ፈረስ ከፈሩት ፈረስ – መስፍን አረጋ January 5, 2020 by ዘ-ሐበሻ እያረጋጋ በመለሳለስ ያመኑት ፈረስ ጥሎ በደንደስ ይረጋግጣል እስከሚጨርስ፡፡ በሌላ በኩል የፈሩት ፈረስ እንቅስቃሴው ሳያሰኝ ደስ ስለሚደረግ ልጓም እንዲነክስ፣ በመንሸራተት በጎን ከግላስ ከመውደቅ የከፋ ከቆመ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ግጥም የሲቃ መረዋ – ተስፋዬ ሁነኛው January 1, 2020 by ዘ-ሐበሻ ከተስፋዬ ሁነኛው /PhD ኢንዲያናፕነስ ፥ ኢንድያና ፥ USA 317-833-5889 ካገሬ ወደ ሩሲያ ለትምህርት ከወጣሁ 31 ሞላ። በግዝጥና ማስተርስና በፖለቲናዊ ሳይንስ የዶክትሬት ዲግሪ እንደያዝሁ ወደ Read More
ኪነ ጥበብ·ግጥም በል ሱስህን ጠጣ! – በላይነህ አባተ December 31, 2019 by ዘ-ሐበሻ የለገሰ ሎሌ ገልብጦ ባርኔጣ፣ “ኢትዮጵያ ሱስ ናት!” እያለ ሲመጣ፣ እልል ብለህ ወጣህ ሙዝ እንዳየ ጦጣ፡፡ እግዜር ለሰዎች ልጅ አይምሮ የሰጠው፣ ያለፈን መርምሮ እንዲተነብይ ነው፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ግጥም ይብላኝ ወንድሜ፣ ላንተ ይብላኝ! – ወለላዬ ከስዊድን December 18, 2019 by ዘ-ሐበሻ ስንቱን ጉድ ይኾን የምታልፈው? ስንቱ ጉድ ይኾን የሚያልፍህ? ለተነሳህበት ዓላማ፣ ለአንድነት፣ ለመደመር፣ ለብልጽግና የሰላም ጉዞህ። ስንት ውትብትብ ይኾን የምትፈታው ተናግረህ ምታሳምን – ተሻግረህ ምታሻግረው Read More
ነፃ አስተያየቶች·ግጥም ተከፈት መቃብር! – በላይነህ አባተ December 8, 2019 by ዘ-ሐበሻ እንዲመለከቱን ሰማእታት ተምድር፣ ፖለቲካ ስሌት ቁማር ስንቆምር፣ እንደ ትንሳዔው ለት ተከፈት መቃብር፡፡ አሳደን አሲዘን በይሁዳ አስጠቁመን፣ ወንጀልን ለጥፈን ባሰት አስመስክረን፣ ተጲላጦስ ችሎት ቀፍድደን Read More
ነፃ አስተያየቶች·ግጥም ሰማህ ወይ የነፍጠኛ ልጅ! – በላይነህ አባተ October 5, 2019 by ዘ-ሐበሻ ነፍጠኛ ባቀናው አገር፤ አፉን እንደ ሊጥ ዕቃ ቦርግዶ፣ ስምንተኛው ሺ ሲቃረብ፤ አሳማም ነብር ናቀ አሉ፡፡ ነፍጠኛ ባያስከብረው፤ ጠላትን ደፍቆና አናፍጦ፣ ሥሙ ጆቫኒ በሆነ ነበር፤ Read More
ግጥም ያልደረሱትን እረሳን! – በላይነህ አባተ September 13, 2019 by ዘ-ሐበሻ ሲዳሩ ማልቀስ አሁንም፤ ወግና ማረግ ሆኖብን፣ አሩግ መሆኑን እያወቅን፤ ታዲሱ ዘመን ገባን አልን፡፡ የጷጉሜ ጠበል ሳይነካን፤ ያደፈ ቆዳ ለብደን፣ ዛሬም እንደ ትናንቱ ተሻገርን፤ የሰው Read More
ነፃ አስተያየቶች·ግጥም ሸበረኸ እንቁጣጣሽ! – በላይነህ አባተ September 8, 2019 by ዘ-ሐበሻ ወፍ አሞራው የሚያደምቅሽ፣ ጅረት ወንዙ የሚያዜምሽ፣ ሜዳ ጋራው የሚያጅብሽ፣ ሁሉ እሚልሽ እንኳን መጣሽ፣ ጨለማ ክረምትን ፈንቅለሽ፣ ሸበረኸ እንቁጣጣሽ፣ ዛሬም ዳግም እንኳን መጣሽ፡፡ ምድሩ Read More
ግጥም “እንዴት ይረሳል…ተረሳሽ ወይ?” – ሰሎሞን ዳኞ May 1, 2019 by ዘ-ሐበሻ ሰሎሞን ዳኞ – ዘብሔረ ዓባይ (sent to Reporter on Friday, April 19, 2019) ከአንድ ዓመት በፊት አገራችን የነበረችበትን ቀውስ አልፋ እዚህ መድረሷን ሳስብ Read More
ግጥም የምሥራች! በጋሻው ደሳለኝ እግዚአብሔር ሆነ! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ August 25, 2017 by ዘ-ሐበሻ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ እልልልልልልልልልልልልልል…. ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔርን እንደማግኘት የሚያስደስት የለም! ምንጭ – https://www.youtube.com/watch?v=RdvtqjaR3Po ይህን ማስወንጨፊያ በሚገባ ያዳምጡ፤ በጋሻውንም ይተዋወቁ – ከዚህ በኋላ የበጋሻው Read More
ነፃ አስተያየቶች·ግጥም ምንም ነኝ ግን አማራ ! ለዚያውም ደሜ አረንግዋዴ | ግጥም – ባለቅኔ ሙልጌታ ተስፋዬ | አንባቢ – ስንዱ አበበ March 11, 2017 by ዘ-ሐበሻ ምንም ነኝ ግን አማራ ! ለዚያውም ደሜ አረንግዋዴ | ግጥም – ባለቅኔ ሙልጌታ ተስፋዬ | አንባቢ – ስንዱ አበበ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ግጥም እንዲያው ዝም እንበል? – ግጥም December 17, 2016 by ዘ-ሐበሻ ምርቃት እርግማን፤ ደግ ክፉ ከሆነ፤ እንዲያው ዝም እንበል፤ የሞተ ካልዳነ። እሬሳችን ቀብረን፤ ሃዘን እንቀመጥ፤ ዘመድም ተረድቶ፤ እንባውን ያሟጥጥ። ብረቱን እንጨት ነው፤ እንጨቱን ብረት፤ ብለን Read More