ግጥም - Page 16

ድሮ (ዘ-ጌርሣም)

June 26, 2020
ገና ልጆች እያለን ከየሠፈሩ ተጠራርተን ስነገናኝ ተነፋፍቀን ስንለያይ ተሸኛኝተን ጭቃ አቡክተን ውሃ ተራጭተን ስንጠራ አቤት( እመት) ብለን ለታላቆች ተላልከን ጉልበት ስመን ተመርቀን አደግን በወግና

ኮሮና “ኩሩና” እና “ይህም ያልፋል” – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

April 9, 2020
ሁለት ወቅታዊ ግጥሞችን ዛሬ ሚያዚያ 1/2012 ዓም ፅፊ እንሆ በረከት ብያለሁ። መልካም ንባብ። መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ኮሮና-“ኩሩና” በጨርቅ ተለጉሞል ፣ታፍኗል አፋቸው። እኚህ ከተሜዎች ከጥንት

ተስፋችን በእግዜር ነው! (በኮሮና ቫይረስ አማካኝነት በዓለማችን ለተፈጠረው ታላቅ ቀውስ ማስታወሻ)

April 8, 2020
ዐይን በማትገባ በደቂቅ ህዋስ ጠንቅ፣ እየተጠለፈ አንድ-ባንድ ሲወድቅ፣ አእላፍ…ተከተተ በየጎጆው ዋሻ፣ ላስከፊው ጦርነት ምሽግ መዳረሻ፤ ዓለም ተናወጠች ፍጡር ተረበሸ፣ በዋለበት አድሮ እየነጋ መሸ። ..በጥበቡ

“ህይወት አጭር ጣፋጪ ና በሥቃይ የተሞላች ናት።” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ 

March 14, 2020
የፅሑፍ  መንደርደሪያዎች  የፅሑፉ መንደርደሪያዎች ከመፅሐፍ ቅዱስ የተወሰደ ጥቅስ  እና “ህይወት” ና “የማይጠገነው ብልሽት “የተሰኙ ግጥሞቼ ናቸው።መልካም ንባብ።  3. አንድ ድርሻ ሁሉን እንዲያገኝ ከፀሐይ በታች

እሳት አቃጠለኝ! – በላይነህ አባተ

February 16, 2020
ጠላቴ ሌት ተቀን ሴራ ሲያሴርብኝ፣ በጨለማው ዘመን ብርሃን ከጅሎኝ፣ አጠንክሬ አካሌን ጨምቄ አይምሮዬን፣ በአስታቡልቡል ዘዴ እሳትን ፈጠርኩኝ፡፡ የፈጠርኩት እሳት እኔን እያሞቀኝ፣ ጨለማን ገሽልጦ ሌባውን
Go toTop