ግጥም - Page 14

ይሰጣታል ቢያንስም (ዘ-ጌርሣም)

September 7, 2020
ገና ጎህ ሳይቀድ በጥዋት ተነስታ የምታድነውን ከወዲሁ አስልታ የበሬውን እንትን መከተል መረጠች ተስፋዋን ሰንቃ መኳተን ጀመረች ዓይን ዓይኑን በማየት ስትባዝን ውላ ከአሁን ወደቀልኝ ተስፋዋንም

ህልም አየሁ ፍቱልኝ (ዘ-ጌርሣም)

September 5, 2020
ህልም አየሁ ተኝቸ በአደባባይ ቁሜ ተሟግቸ የመሐል ዳኛው ህግ ጠቅሶ አጥፊውን በጥፋቱ ወቅሶ ይመስላል ሊመክረው አለያም ሊያስተምረው ህዝብ ሞልቶታል አዳራሹን ለማዳመጥ ውሳኔውን ይግባኝ የማይኖረውን

ውረዱ ደፍራችሁ (ዘ-ጌርሣም)

September 4, 2020
የዘር ፖለቲካ እያራመዳችሁ ተንኮልና ሴራን እያላመጣችሁ በተቃዋሚ ስም የተሰለፋችሁ የወገንን ጆሮ ያደነቆራችሁ የህዝብ ብሩህ ተስፋ ያደበዘዛችሁ በአንድነት መቆሙ ያስበረገጋችሁ ከሥልጣን በስተቀር ሌላ ያልታያችሁ እስከ

ወላፊንድ አሥተሳሰብ ካለን “እኛ ሰው ነን ።”ማለት ይከብደናል (መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ)

September 2, 2020
ግጥም እንደ መግቢያ ይህ ግጥም ለሁለተኛ ጊዜ ፣ተሻሽሎ የተፃፈ ነው።ርእሱ ተቀይሯል።አንዳንድ ሥንኞች ላይም እርማት አድርጌባቸዋለሁ።ግጥሙ ፅሑፊን ያጠናክርልኛል ። ” ከጅብ ቆዳ የተሠራ ከበሮ…” እኔ

ነውርና ፀያፍ (ዘ-ጌርሣም)

September 1, 2020
ሰው በሰውነቱ ሊኖር ከተገባው ከነውርና ፀያፍ ዕርቆ ሲገኝ ነው ሲሰርቅ መብቱ ሲገድል ኩራቱ ሲዋሽ ባህሉ ነው መኖሪያው እንጀራው የነውርን ትርጉም ከማንም ካልሰማ መስታወት ፊት

“መከላከያ” (ለወላይታ ወገኖቼ)

August 17, 2020
እውን እንደ ስምህ፣ ቢሆንማ ግብርህ፣ አገርን ከጠላት፣ ወገንን ከጥቃት፣ መከላከል ነበር፤ የጀግንነት ስራ፣ ዘወትር ስምህን በክብር የሚያስጠራ፤ …መብት ጠያቂዎችን፣ ንጹሃን ዜጎችን፣ እጃቸውን አጣምረው፣ ባዶአቸውን

ምነው ምነው ? ( ዘ-ጌርሣም)

August 4, 2020
ጆሮ ያለው ይስማ ላልሰሙት ያሰማ ግልፅ እኮ ነው ነጋሪም አያሻው ኢትዮጵያ በችግር ህዝቧ በቸነፈር በሽታ ድህነት ሲፈራረቁባት ሲወረወርባት ከያቅጣጫው ሾተል (ጦር) ከፊሉ ከጠላት ቀሪው
1 12 13 14 15 16 18
Go toTop