ግጥም - Page 12

ኢትዮጵያዪ፤ ምነው እመብረሃን የስደት አገርሽን ተውሻት

December 25, 2020
ኢትዮጵያዪ               ምነው እመብረሃን የስደት አገርሽን ተውሻት               ዝም አልሻት እረሳሻት። ኢትዮጵያየ ምነው ልጆችሽ ጨከኑብሽ ለወዳጅ ጥላት ሊሰጡሽ አሰፍስፈው አሴሩብሽ። ሰላምሽን ጠልተው ገፉት

ጊዜው (ዘ-ጌርሣም)

December 10, 2020
ጊዜ ማለት ዛሬ የትናንቱ ወሬ የነገው ተስፋ ነው መንገድ የሚጠርገው ፅፎ ያልፋል ይናገራል ያስነግራል ያስተርታል ያሳድማል ያስዶልታል ያሳስራል ያስገርፋል ይገላል ያስገድላል ያንገላታል ያሰድዳል ያዋርዳል

ተጠየቅ (ዘ-ጌርሣም)

November 19, 2020
ተጠየቅ በህግ ፊት ለፈፀምከው ክህደት ቁምና ተሟገት ሳይበየንብህ የዕድሜ ልክ እሥራት ምስክር ከሌለህ ዋቢም ካልቆመልህ በወፍና ድንጋይ ቀርበህ አደባባይ እሰጥ አገባ በል ከቻልክም አስተባብል

የካርታ ጨዋታ (ዘ-ጌርሣም)

November 16, 2020
የካርታ ጨዋታ አምና ተጀመረ ጆከሩን በወለድ እያሰባጠረ ሁሉንም በአንድ ዙር ሊልፈው ሞከረ በአንድ ጊዜ ለመክበር ቁጭ ብሎ እያደረ ብሩን በዶንያ ያግዘው ጀመረ የካርታ ጨዋታ
1 10 11 12 13 14 18
Go toTop