ግጥም - Page 10

1222

መለኮት ይርዳህ አራሹ!

August 1, 2021
በጾም በፀሎት ቀዳሹ በሰላም ጊዜ አምራቹ፣ በጦርነት ወቅት ዘማቹ የአገር ዘበኛ ተኳሹ፣ መገፋትህን አጢኖ መለኮት ይርዳህ አራሹ፡፡ ሙሴ ሕዝቡን እንዲያድን በጽላቶቹ የረዳው ያ ጌታ፣

እጀታ! – በላይነህ አባተ

June 29, 2021
በሰዶም ኃጥያት ተጠምቀህ በይሁዳ እጆች ተጣመህ፣ ግንድ ቅርንጫፍ በመክዳት ተምሳር ቅርቃር ተሽጠህ፣ ስንቱን ቀጥ ያለ የዛፍ ዘር ቆርጦ በመጣል ያስፈጀህ፣ ያለፈው አልበቃ ብሎ ዛሬም

እንዳንዘናጋ (ዘ-ጌርሣም)

May 22, 2021
እንጠብቅ በራችን እንሙላ ውኃችን የአባይን ተፋሰስ ዙሪያውን በማሰስ ኬላችን እንዝጋ ጠላት የለም ብለን በጊዜው ተታለን አደጋን በማቅለል እንዳንዘናጋ በህብረት እንመክት መጭውን አደጋ የእባብ ጭንቅላቱ

ማተቡን ከቆረጠ (ዘ-ጌርሣም)

May 15, 2021
ክሯን ሳይሆን ቃሉንና የማይታየውን በድምፅ የማይሰማውን በእጅ የማይዳሰስውን ህሊና ብቻ የሚያውቀውን ለሰው ልጅ የተሰጠውን ግዑዙን ቃል ነው ማተብ መታመን ነው የምንለው ማንም ማተቡን ከቆረጠ
5656

ይህችም ቀን ታልፋለች (ዘ-ጌርሣም)

May 13, 2021
እንዳለፉት ጊዜያት ለረዥም ዘመናት ሰው እንደኖረበት ኖሮ እንዳለፈበት ገድል አስመዝግቦ ታሪክን አድልቦ ደጉንም ክፉንም ጥላቻን ፍቅርን ማግኘትን ማጣትን መጥገብን መራብን ከአገር መሰደድን ተዋርዶ መኖርን
1 8 9 10 11 12 18
Go toTop