ግጥም - Page 8

ከርሞን ማየት (በላቸው ገላሁን)

April 17, 2022
ዛሬስ ምነው በዛ እንጀራ፤ ዳቦ ድስቴ ጠነዛ ልጆቼም ገልቱ ሆኑ ተረገሙ ልሳን ድምጼንም አይሰሙ ተጠላልተው፤ተገፋፍተው፤ ተናንቀው___እየተማሙ በግብር በሃሳብ ገለሙ። ገና ከማህጸን ሲወጡ ባርኬ ቀለም

የጥፋት እሣትና ኢትዮጵያዊነት (በመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ)

April 12, 2022
እሣት ፣ እሣት ፣ እሣት ነው ፤ ዘመኑ የሚጋረፍ ፣ የሚለበልብ ፤ ወላፈኑ የሚቀቅል ፣ የሚጠብሥ  ፤ ሙቀቱ የሚያከሥል ፣ የሚያሣርር  ፤ ቁጭቱ ፡፡ ……………………………………….. ጉልቻ  እየተቀያየረ  ከተረሳ  ድስቱ አይቀርም  በእሳት  መጎርናቱ  ፡፡ ገብስ እንኳ  ፣ በወግ ካልሆነ አቆላሉ በእሳት ፣ አራሪው ይበዛል ከብሥሉ ፡፡ ………………………………… ለዚህ ነው እናቶች ገብሥ ሲቆሉ የአሻሮ እና የቆሎ ጉልቻን የሚያሥተካክሉ ፡፡ ለቆሎ ጥቂት አሸዋ ምጣዱ ላይ የሚበትኑ

ጨው ኮርማን ጠለፈው!

April 4, 2022
በእባብ ሰባኪነት ሔዋንን ተገዛው፣ ተበለሱ ፍሬ አዳም ተገመጠው፣ ዋንጫ ተቀብሎ አንካር አሞሌ ጨው፣ ቀልቡን አሽመድምዶ ኮርማውን ጠለፈው፣ አራጅ ለማታለል በምላስ ሲያልሰው፡፡ አንበሳና ነብር ጎሽ

ዓባይ እሳት ተፋ….!!!

February 22, 2022
ስሜን አላልተው ሲጠሩኝ “አባይ” ነህ አያሉኝ፣ ከሃዲ  ዋሾ  ሲሉኝ ሲሰድቡኝ ሲረግሙኝ ግንድ ተሸካሚ ማደርያ ቢስ ተንከራታች የብስ ለየብስ እያሉ ሲወቅሱኝ ለኖራችሁ ሁሉ፣ አሁንስ ምን

የኢትዮጵያ ሰማይ! –ፊልጶስ

February 21, 2022
ትላንት ያለንበርኩኝ፣ ነገም የማልኖር ከቃንቄ ብርሃን፣ ከነቁጥ ያነስኩ ፍጡር የማለዳ ጤዜ፣ ለዚች ዓለም-ምድር፤ መነሻ-መድረሻው፣ ሚስጢር ቢሆንብኝ ልጥይቅህ ደፈርኩ ግራው ቢገባኝ። በአርባ አራቱ ታቦት በቅዱስ

ጣዕራችን ይልቀቀነ – ፈ.ፉ

January 12, 2022
ምናልባት ዘመኑ ነው፣ አሊያም ዕድሜያችን ነው፣ ወይ ደግሞ እኛው ነን፣ በጊዜ አልባስ ተሸፍነን፣ ዛሬስ ደከመን፣ ሰለቸነ፣ በደመና በጭጋግ ተሽፈንነ፣ በማያልቅ የተስፋ ብርሃን፣ በሚለዋወጥ ውጋጋን፣
1 6 7 8 9 10 18
Go toTop