ግጥም - Page 6

እኔዎች (እኔያት) – በላቸው ገላሁን

September 21, 2022
እኔዎች (እኔያት) አንዱ እኔ ሲጠራኝ አንዱ እኔ ሲልከኝ ሌላው እኔ ሲጥለኝ አንዱ እኔ ሲያነሳኝ፣ አንዱ ወደ ግራ ያአንዱ ባለጋራ አንዱ ወደ ደጅ የሌላው ወዳጅ፣ ሌላኛው ወደ ቀኝ ሌሎቹን እንዲዳኝ አንደኛው ወደ ታች

ደመላሽ – መስፍን አረጋ

August 26, 2022
በደኖና ዝዋይ፣ ቡራዩና ቄለም ኦነግ ያፈሰሰው ያማራ ጥቁር ደም ውሻ ልሶት ቀርቶ እንደሌለው ወንድም እንዳይፋረድህ በወዲያኛው ዓለም፣ አማራ ጦር አንሳ ኦሮሙማን ግጠም በሂወትህ ቆርጠህ

አሳማ! – በላይነህ አባተ

August 25, 2022
ወገኑ ተወስዶ ሲታረድ በካራ፤ ድምጡን ጥፍት አርጎ የሚውጥ ሙዳ፣ እምብርት ማተብ የለው ሰው መሳይ አሳማ፡፡ ዓይኑ እያስተዋለ ጆሮው እየሰማ፣ ዘመድ ተሰውቶ ጥብስ ወጥ ሲሰራ፣

ጦርነት እገጥማለሁ ካለ ጋር ያለው አማራጭ መግጠም ብቻ ነው – መስፍን አረጋ

August 17, 2022
መከራን እንደመጋፈጥ፣ ፈርቶ የሚፈረጥጥ ይጠብቀዋል ቀውጥ፣ ይበልጥ የሚሰቀጥጥ፡፡ ጣጥሎ በመሮጥ፣ እየመሰለው የሚያመልጥ ይገባል ብሎ ቀጥ፣ ከሳት ወጥቶ ረመጥ፡፡ ጭራቅ አሕመድ ጦርነት እገጥማለሁ ያለው ከእስክንድር ጋር

አንተ ምንጭ ሆይ ፍለቅ!

July 31, 2022
እንደ ዋላ ውሀ እደጠማት እንደራባት ጥም እንደያዛት የሚያሳብቀው ገላዋ ጎስቋላ ነው ስጋዋ ይህቺ እማማ….. አዲስ አቁማዳ ተሸክማ አየኋት ማህሌት ቆማ አዳዲስ ዜማ ስታዜም ስትደረድር
1 4 5 6 7 8 18
Go toTop