ግጥም - Page 7

ስማኝ የሸገር ልጅ (ከአሁንገና ዓለማየሁ) 

June 28, 2022
ጠኔውም ቢገልህ ስጋም አንቆህ ብትሞት መዝግቦት ተጓዘ ታሪክ ያንተን ሐሞት ስትሳለቅ ነበር ትናንት በእስክንድር በአቋራጭ ቀዳድሞህ ቆሞልሃል ብድር። ስማኝ የሸገር ልጅ ኳስ ዳንኪራ ብርቁ ጊምቢ ቶሌ አይደለም እልቂቱ ፍጅቱ ያንተኑ ነገ ነው ያሳዩህ በሩቁ ንብረትህን ዘርፈው ቤትህን ሲያነዱ እትና እናትህን ልጅና ሚስትህን እንዴት እንደሚያርዱ ምን እንደሚመስል ያንተኑ ነገ ነው ያሳዩህ በሽንቁር ወለጋ ሩቅ መስሎህ

እግዜር ይጠይቃል! ትውልድ ይታዘባል! ታሪክ ይዘግባል! – በላይነህ አባተ

June 21, 2022
በዘር በቋንቋቸው በባትሪ በመብራት እየተፈለጉ፣ እንደ በግ እንደ ከበት ሰዎች ሲታረዱ፣ እግዜር ይጠይቃል ማን እንደነበሩ ስለቱን የያዙ፣ ትውልድ ያፋጥጣል እነማን አሳስረው ሕዝብ እንዳስጨረሱ፣ ታሪክ

“አንተነህ” – ብዙአየሁ ደስታ

June 16, 2022
አግኝተህ ያልኮራህ ጥቅም ያልቀየረህ፣ ለአገርህ ለህዝብህ ንፁህ ፍቅር ያለህ፣ አንተነህ ጀግናችን ፅኑ አላማ ያለህ። ከፓርላማው መሀል ጎልተህ የምትወጣ፣ ጥያቄህ እውነታ አንጀት የሚያጠጣ፣ ብዙ አመት

እጮሃለሁ! – ብሩክ ነኝ

May 17, 2022
አባቴ ተሰቅሎ፣ ወንድሜ ተቃጥሎ። እህቴ ታግታ፣ እናቴ ተቀልታ። አያቴ ተሰ’ዶ ህፃን ልጄ ታርዶ… አሞኛል! ወገን ሞቶብኛል! ሰው ተገ’ሎብኛል በማያውቀው ጉዳይ ባልገባው ጨዋታ፣ በሌለበት ግንባር
1 5 6 7 8 9 18
Go toTop