ግጥም ይድረስልኝ ላንተ በቁምህ ለሞትከው በደም ተጨማልቀህ ገምተህ ለሸተትከው February 9, 2023 by ዘ-ሐበሻ ይድረስልኝ ላንተ በቁምህ ለሞትከው በደም ተጨማልቀህ ገምተህ ለሸተትከው ክቡር አልልህም ክብር የት ታውቅና ዶክተር አልልህም ምኑን ተማርክና ሃገር ሞተች እንጂ ባንተ ድድብና እስኪ ልጠይቅህ Read More
ግጥም በደም የጨቀዬው የሳሪዮስ መስቀል February 8, 2023 by ዘ-ሐበሻ በደም የጨቀዬው የሳሪዮስ መስቀል፣ ባልነበር ልዩነት ባልተሰራ በደል፣ መንጋውን ሰብስቦ ይላል እንበቀል። የኦነግ ሲኖዶስ የጨበጠው መስቀል፣ ይላል ግደል!ግደል! ይላል ስቀል!ስቀል! ከፍ ካለው ቦታ Read More
ግጥም የመጨረሻው ደወል! (አሥራደው ከፈረንሳይ) February 5, 2023 by ዘ-ሐበሻ ኳ! ኳ! ኳ! ይላል፤ በማርያም ደጃፍ – በገብርኤል፤ በጎርጊስ ደጅ – በሩፋኤል፤ በጨርቆስ ደጃፍ – በአማኑኤል፤ በተክልዬ – በሚካኤል፤ ኳ! ኳ! ኳ! እያለ፤ የመጨረሻው Read More
ግጥም ከንቱ ሆይ! – በላይነህ አባተ January 25, 2023 by ዘ-ሐበሻ አእምሮ አሸክሞ በአምሳሉ ቢፈጥርህ፣ የሆድ ቀፈት ጋርዶህ ልቡና አልቦ የሆንክ፣ እንኳንስ ሰማዩ ላይ ሆኖ የሚያይህ፣ ምድሩም “ጉድ ነው” ብሏል ነገ የሚውጥህ፡፡ በሥራው መዝነው ብትባል Read More
ግጥም ይድረስ ለሚመለከተው January 18, 2023 by ዘ-ሐበሻ የሚጫወት የፖለቲካ ገበጣ ገጣባ፣ አንኮላ፣ ባዶ ሌጣ እንደ እስስት ተለዋዋጭ ለምዕራብ-ምሥራቅ አሽቃባጭ፣ ትናንት ግፋ በለው ጦረኛ ዛሬ የሰላም ዘብ ሃገርተኛ ሃኬተኛ፣ አገዳዳይ ዓይን አውጣ Read More
ግጥም እንበል ?! – ሲና ዘሙሴ January 16, 2023 by ዘ-ሐበሻ ዝሆኖች ሲጣሉ የሚጓዳው ሣር ነው … ይኼ ሣር የሚሉት የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ? እንበል … ህዝብ ሣር ነው ? ገዢዎችም ዝሆን … አሳር የሚያሳዩት Read More
ግጥም መርገመ ቴድሮስ – መስፍን አረጋ January 15, 2023 by ዘ-ሐበሻ እንደ ፋሲካ በግ፣ ሙክትና ሰንጋ ቅርጫ ተቃርጠውሽ፣ የመሳፍንት መንጋ መኳንንት ባላባት ሴታውል አንበልጋ(1) ፣ እየቦጠቦጡ በቆላ በደጋ ሲግጡሽ አይቸ በጠባ በነጋ፣ እንዳተሞችብኝ፣ እንዳትሄጅ ባልጋ Read More
ግጥም ዝሆኖች ሲጣሉ የሚጓዳው ሣር ነው (ሲና ዘ ሙሴ ) January 12, 2023 by ዘ-ሐበሻ ዝሆኖች ሲጣሉ የሚጓዳው ሣር ነው ይኼ ሣር የሚሉት የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ? ብለን ዝም አንልም ከእንግዲህስ ይበቃል ! ግፉ በጣም ናኘ በአገሬ ኢትዮጵያ በዘመን Read More
ግጥም እሥከቀራኒዮ (የመኮንን ሻውል ግጥም) December 21, 2022 by ዘ-ሐበሻ ውዴ ሆይ ! እስከቀራኒዮ እዘልቃለሁ ለንፁህ ፍቅርሽ አንገቴን እሰጣለሁ ውዴ ህይ ! አልከዳሽም ለሥጋ ተገዝቼ በሆድ አላውጥሽም ። አመኚኝ ውዴ ሆይ ! እኔ አንቺን Read More
ግጥም·ሰብአዊ መብት እናንተ ፈስኩ! – በላይነህ አባተ December 18, 2022 by ዘ-ሐበሻ ነፋስና ጊዜ በበልጉ ዘርቷችሁ፣ እንደ ባድማ አረም ያገፈገፋችሁ፣ ይሁና ዘር አጥፉ እየተሻማችሁ፣ ብርቱ ክንድ መንግሎ እንሰተሚነቅላችሁ፡፡ ዘራቸው ተቆጥሮ ድሆች ይጨፍጨፉ፣ ዘር አይጥፋ ያሉ ወህኒ Read More
ግጥም የስነግጥም ቅርጽና ይዘት – Bedilu Wakjira Official Channel December 9, 2022 by ዘ-ሐበሻ የስነግጥም ቅርጽና ይዘት – Bedilu Wakjira Official Channel Read More
ግጥም ሥጋ ! ማስታወሻ ! – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ November 13, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሥጋ ! ! መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ሰዎች ሁላችን… ሥጋን እንወዳለን… ሥጋን እናፈቅራለን… ለሥጋ እንሞታለን… ለሥጋዬ ለዘመዴ… ሁሌም እንላለን። ግና … ከቶ ምን ይሆን ይህ Read More
ሰብአዊ መብት·ግጥም የሥም የለሽ ነፍስ ማን ያንሳሽ? (በላይነህ አባተ) November 9, 2022 by ዘ-ሐበሻ “የታወቀ” ነው የሚባለውን ወዲያኛው ዓለም ጠርቶታል ሲባሉ፣ ላብ እስቲነክራቸው ሲያደገድጉ አድረው ቢያነጉ እማይታክቱ፣ ዳሩ ድሀ ተቤተ መቅደስ ተመስጊዱ ውስጥ ታረደ ሲባሉ፣ የአስገዳይ ወንጀል ለመሸፋፈን Read More