ዝሆኖች ሲጣሉ የሚጓዳው ሣር ነው (ሲና ዘ ሙሴ )

January 12, 2023


ዝሆኖች ሲጣሉ
የሚጓዳው ሣር ነው
ይኼ ሣር የሚሉት
የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ?
ብለን ዝም አንልም
ከእንግዲህስ ይበቃል !
ግፉ በጣም ናኘ
በአገሬ ኢትዮጵያ
በዘመን አብይ
ኩበት ጠልቆ
ዲንጋ ዋኘ ።
ህዝብ በየቤቱ …
” ዝም ባሉኩኝ
በታገሥኩኝ
ግፋችሁን በተሸከምኩኝ
እንደሣር ተቆጠርኩኝ ።ከእንግዲህ ይበቃል …”
እያለ ነው ። ለማለት ነው የፈለገው ገጣሚው ።
እውነት ነው ሰርቶ ና ጥሮ ግሮ ኗሪው በድርጊታችሁ አፍሯል ። ብልፅግና ውሥጥም ሆነ ህውሐት ውሥጥ የመሸጉ ወንጀለኞች ለፍርድ እሥካልቀረቡ ጊዜ ድረስ በእርቅ ሥም ፍትህ ገደል ሥትገባ ዝም ብሎ አያይም ። ይህ ትውልድ ” ፍትህ እስከምትነግሥ ” ደረስ ሠላማዊ ትግሉን ይ

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

ጥሪ ዱር ቤቴ ላላችሁት ፋኖዎች በያላችሁብት ክፍለ ሀገራት፣ አዉራጃዎች፣ ወረዳዎችና ቀበሌዎች!

Next Story

የአማራ ፖለቲካ ከእየዬ ወጥቶ እንዴት ተባብሮ መመከት አቃተው!? | Hiber Radio Special Program Jun 13, 2023

Go toTop