ግጥም - Page 4

የጦቢያ ሰው ጣጣ…ያሬድ መኩሪያ

April 11, 2023
ይሻሻላል ያልነው፣ተስፋ ያረግንበት በነነ እንደ ጭስ፣ተነነ እንደ እንፋሎት ተሰወረ እንደ ጉም፣ሸሸ እንደ ሌሊት ወፍ ሁሉም ተተራምሶ፣ጠፋ ቅጥ አንባሩ አፈሩ አንገት ደፉ፣በለውጡ የኮሩ:: በቃ የጦቢያ

ዳልቻ እና መጋላ – ያሬድ መኩሪያ

April 8, 2023
ሀገር ሙሉ እንክርዳድ፣ቅጥ ያጣ ቆሻሻ እንዴት ብሎ ይለያል፣እንዴትስ ይጸዳል ቢለቀም ቢንጓለል፣ቢበጠር ቢነፋ:: ቅርፊት ብቻ አይቶ፣ቡጡ ሳይነካ በሰለ ይባላል ወይ፣ውስጥ ውስጡን የቦካ:: መልሰው መላልሰው፣የስህተትን መንገድ

የበደል ሀገር!! – ከ ያሬድ መኩሪያ

April 6, 2023
ሚያፈቅርሽን የማታውቂ፣የሌባ መሸሸጊያ ነሽ ሲግጡሽ ነው ያንቺ ፍቅር፣እያደር የሚብስብሽ:: ፈራርሰን ወላልቀን፣አልፋ ወ ኦሜጋ ሞተን ልንበሰብስ ስጋን ለማደለብ፣እውነት እየካዱ ዛሬን መተራመስ:: መቼም አያልፍልሽ፣ፈር ስቷል አውራ

የመጨረሻው፣መጨረሻ

April 2, 2023
ስንፈራው የነበረ፣ስንሰጋው የከረመ ግዘፍ ነስቶ፣ሥጋ ለብሶ ጥርሱን አግጦ፣ዐይኑን አፍጦ ክንዱን አፈርጥሞ፣ቀንዱን አሹሎ ሾተል ጦሩን፣ሰብቆ ስሎ ተገትሯል ከደጃችን:: የመጨረሻው፣መጨረሻ የዕውር ጉዞ መዳረሻ ድንበር ዳሩን፣ለመገመት ፍጻሜውን፣ለመተንበይ

 “ሁለቱም ባዶዎች ነበሩ!”—ፊልጶስ 

March 23, 2023
ለዘመኑ የሀገራችን ቤተ-መንግሥቱን ለተቆጣጠሩት መንደርተኛና ጎጠኛ  ‘ቦልታኪዎች‘ /   እ’ስራና  ቅል …….. አፈጣጠራቸው፣  ቢሆንም  ለየቅል፤ እንደ  አቅማቸው፣  ሠርተው በሀሳብ – ተግባር፣ ተግባብተው፤ ሰላም አግኝተው፣ አንድነት ይኖሩ ነበር፣ በአንድ ቤት። በፍቅራቸው፣ የሚቀናው ዱባ ግን፣ ጉረቤታቸው፤ ያሴር ነበር ሴራ፣ የሚያሥር ይሸርብ ነበር ነገር፣ የሚያደናግር፤ ያጠምድ ነበር፣ ወጥመድ ባረፉበት ቤት፣ ሳይቀር በመንገድ። እ’ሰራን ሲያገኘው፣ ብሎ  ጎንበስ – ቀና የሰላምታ አይነት፣ ያዥጎደጉድና፤ በማር የተቀባ፣ የመርዝ ቃላት

ምሁር ሆይ ምሁር ሁን!

March 4, 2023
ተጅብ አፍ አህያ  ተቀበሮ ሽል ውስጥ የሚመኝ በግን፣ ተእባብ እንቁላልም ሲጠብቅ የሚውል የእርግብ ጫጩቶችን ጅላንፎና ሆዳም ደማገጎ ምሁር ገደለ አገሪቱን፡፡ እንደ ዘፍጥረቱ በእባብ ተመስሎ በእግሩም እየሄደ፣ ምላሱን አትብቶ መርዝ በማር ለውሶ

ጻድቅ  እያሰፈጀን  እርጉም  እያመለክን  መኖር  ቀጥለናል!

February 26, 2023
መለኮት መላእክት ህሊና ሰውነት ታሪክ ምን ይለናል? ጻድቅ እያስፈጀን እርጉም እያመለክን መኖር ቀጥለናል፡፡ ጭራቁን ዘንዶውን እባቡን ተኩላን ሙሴና እያሱ እያልን፣ በዜማ ያወደስን የአገር መሲህ እያልን ተእግራቸው ተደፍተን፣ የፍትህ ጠበቃን
1 2 3 4 5 6 18
Go toTop