ደመላሽ – መስፍን አረጋ

August 26, 2022

በደኖና ዝዋይ፣ ቡራዩና ቄለም
ኦነግ ያፈሰሰው ያማራ ጥቁር ደም
ውሻ ልሶት ቀርቶ እንደሌለው ወንድም
እንዳይፋረድህ በወዲያኛው ዓለም፣
አማራ ጦር አንሳ ኦሮሙማን ግጠም
በሂወትህ ቆርጠህ ሞት ሽረት ተፋለም፡፡
ደም በደም ካልጠራ ስለሚሆን መርገም
ባፈሰሰው ደም ልክ አፍስስ የኦነግ ደም፡፡

እውነትም ከሆንክ የጀግና ልጅ፣
እየተሰኘህ ደም አዋራጅ
እንዳትረገም ባንተው ወላጅ
ፎክረህ ተነስ ፈጽም ግዳጅ፡፡

ሳ(ት)ጠይቅ ካሳ ወይ አማላጅ
የወንድምህን ገዳይ አራጅ
ተፋልመህ ማርከህ አስረህ በፍንጅ
ገድለህ እየጣልክ እራሱ ደጅ
የእጁን ስጠው በራስህ እጅ፡፡

“የማን ቤት ፈረሶ የማን ሊበጅ
ያውሬ መውለጃ ይሆናል እንጅ
ሳለ ደመላሽ የጀግና ልጅ፡፡”

መስፍን አረጋ
mesfin.arega@gmail.com

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

የልዕለ-ኃያላኖች ሽኩቻ!!! የማይቌጨው የጦር አበጋዞች የጦርነት ንግድና የደም ገንዘብ የትርፍ አዙሪት!!!

Next Story

የትላንት የጦርነቱ አያያዝ ቁማሮች ዛሬም ሊደገሙ!? Hiber Radio Special Program Aug 27, 2022 | Ethiopia

Go toTop