ጣዕራችን ይልቀቀነ – ፈ.ፉ

January 12, 2022
ምናልባት ዘመኑ ነው፣
አሊያም ዕድሜያችን ነው፣
ወይ ደግሞ እኛው ነን፣
በጊዜ አልባስ ተሸፍነን፣
ዛሬስ ደከመን፣ ሰለቸነ፣
በደመና በጭጋግ ተሽፈንነ፣
በማያልቅ የተስፋ ብርሃን፣
በሚለዋወጥ ውጋጋን፣
ተሞኘን፣ በቋንቋ ተታለልነ፣
በግምት ባህር ሰጠምነ !!!
************
ፈ.ፉ. (11 Jan 2022)

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

ደመቀ መኮንንና ተመስገን ጥሩነህ፤ ያማራ ሕልውና ዋና ጠላቶች

Next Story

ኢትዮጵያዊነት  እና ፋኖን  ለያይቶ ማየት እንዴት..? –  ማላጂ

Go toTop