ግጥም - Page 11

በቀን ብርሃን ኢትዮጵያዊ፤ በጨለማ ኦሮሙማ – ከፈለቀ አለሙ

April 7, 2021
ከልጅነት እስክ እውቀት የንግስና ቅዥትህን ልታሳካ ስትዋትት ስትባዝን ስትቃትት ስታምታታ ስታሳስት፤ በማሳመን ወይ ማጭበርበር “ፍልስፍና”ህ የመደመር ስትቀባጥር ስትደሰኩር እርካብ ረግጠህ መንበር ወጥተህ ላሞችህን ሳር

ዛሬም አድዋ! – ጌታቸው ለገሰ

February 18, 2021
ታቸው ለገሰ የካቲት 2013 ዓ.ም. የታሪክ መበጣጠስ እንዳይኖር ማጋመዱ የጀግኖችን የሃገር ፍቅር ከማንነታቸው ጋር ማዛመዱ፤ አንድነቷን … በአለም አቀፍ መድረክ ማንነቷን ለነጻነቷ ቀንአዊ …

አድዋ ይመስክር (ከአሁንገና ዓለማየሁ)

February 15, 2021
የጦር እምቢልታ ባድዋ ሲነፋ በለው! ስትባል ወደ ፊት ግፋ! ዳማው ፈረስህ እየደነፋ ለዓለም ሊያውጅ ያፍሪካን ተስፋ አንጸባረቀ የጋሻህ ጣፋ። የጋሻህ ጣፋ ቢያጥበረብረው ጠላት ወደቀ ራሱን አዞረው ከፈረስ ወርደህ ገብተህ ጨበጣ ጠላትክን ገድለህ ማርከህ ስትመጣ የዳኘው አሽከር! ብለህ ስትፎክር ያድዋ ተራራ ነበር ምስክር ያድዋ ተራራ የሰሜኑ በር የተኮፈሰው ርቆ ከድንበር ታሪክ መዝግቧል ጠላት ሲሰበር ጠላት ሲሰበር ሲበለሻሽ እግሬ አውጭኝ ብሎ ነቅሎ ሲሸሽ ማልዶ የወጣው ገና ሳይነጋ ሽቅብ ቁልቁል ሲል ውሎ ሲዋጋ ወገን ድል ቀንቶት ምርኮ ሲያንጋጋ ሲሸልልና ደግሞም ሲፎክር ያየው ተራራ አድዋ ይመስክር። አድዋ ይመስክር ከየጠረፉ የተጠሩና የተሰለፉ የኢትዮጵያ ልጆች ልሳነ ብዙ

ማይካድራ 80 – አሁንገና ዓለማየሁ 

February 1, 2021
ፍታት፣ ሣልስት፣ ተዝካር ላልተደረገላቸው መንግሥት ይቅርና ቤተክርስትያን የሐዘን ቀን ላላወጀችላቸው፣ በሕወሃት ለተጨፈጨፉ የማይካድራ ንጹሐን የሰማንያ ቀን መታሰቢያ እንጉርጉሮ ማይካድራ ሰማንያ  ሽንፈትእርግጥ ሲሆን ለመሰናበቻ በፋስበመጥረቢያ ሕይወት መጫወቻ በሆነችበትቀን ያ ደሃ አማራ ደሙያጥለቀለቀሽ ያቀላሽ ማይካድራ ምንአሉሽ ነፍሳቱ ተለቃቅሞ ገላ

ኢትዮጵያን ታደጋት – ሽመልስ ተሊላ

January 13, 2021
ሀያሉ ፈጣሪ አላህ ጎድ እግዚአብሔርኢትዮጵያን ታደጋት በረቂቁ ምስጢር።ዘር ጎሳ ጎጥ ብሔር ዘውጌ ብሎ ነገርየሀገር ካንሰር ነው በቁም ገዳይ እውር።ማንም የማይችለን ሰዉ የማይበግረንጦርነት ባህላችን ወደርየለሽ የሆን የጀግኖችም
1 9 10 11 12 13 18
Go toTop