ኪነ ጥበብ በውቀቱ ሥዩም መኮርኮር ይችላል | ከበፍቃዱ ዘ-ኃይሉ January 6, 2016 by ዘ-ሐበሻ በእውቀቱ ሥዩም፤ የኔ ትውልድ Eyeኮነ! ከበፍቃዱ ዘ-ኃይሉ በውቀቱ ብዙዎቻችሁ እንደምታውቁት ሰው መኮርኮር ይችላል። የተማረው ሳይኮሎጂ ነው። ሳይኮሎጂ የሳቅ ስስ ብልት የት እንደሆነ አስተምሮት ይሆን Read More
ኪነ ጥበብ የቴዲ አፍሮ ምኞቶች September 13, 2015 by ዘ-ሐበሻ ከያሬድ ኃይለማርያም ዘረኝነትና ጥላቻ በመንግሥት ደረጃ በሚሰበክበት አገር፣ ድንቁርና እጅግ በተጫናቸው የወያኔ ቱባ ባለሥልጣናት ሕዝብ በሚዘለፍበት፣ ታሪክ ተጣሞ የአንድ ቋንቋ ተናጋሪን የሕብረተሰብ ክፍል በሌላው Read More
ኪነ ጥበብ ጋዜጠኛ ሠይፉ ፋንታሁን እሁድ ሊሞሸር ነው * የሠርጉን ወጪ ሺህ አላሙዲ ችለዋል September 3, 2015 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ)ጋዜጠኛና ኮሜዲያን ሠይፉ ፋንታሁን እሁድ ጷግሜ 1 ቀን 2007 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ሆቴል ሊሞሸር ነው፡፡ የሰይፉ ሚዜዎች ድምፃዊ ታደለ ሮባ፤ አርቲስት ሚኪ(ባለታክሲው ፊልም ላይ Read More
ኪነ ጥበብ ጎሳዬ ቀለሙን ምን ነካው ? June 23, 2015 by ዘ-ሐበሻ ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ እዚህ ሀገር ድንገት ተነስተው አየር ምድሩን ሁሉ መሙላት የሚፈልጉ አሉ ። ቢችሉ እሰየው ። ግን ክፋቱ ደግሞ ሀገሪቱ ለዚህ አትመችም ። በወጡበትየሚጨብጡ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ የምስጢራዊው ድምፃዊ ‹አዳዲስ› ምስጢሮች May 9, 2015 by ዘ-ሐበሻ ጥላሁን ገሠሠ የዛሬ ስድስት ዓመት በፋሲካ ዋዜማ ከዚህ ዓለም በሞት ሲለይ ህዝብና መንግስት እንደ አንድ ሆነው ቀብሩን እንዳደመቁትና በጋራ እንደሸኙት እናስታውሳለን፡፡ጥላሁን በህይወት በነበረባቸው ዘመናት Read More
ኪነ ጥበብ ኣባ ይፍቱኝ(በዉቀቱ ስዩም) April 28, 2015 by ዘ-ሐበሻ ኣባ ይፍቱኝ ! ሲኦል ኣለ ሲሉኝ፤ የለም ብየ ክጀ የባልቴት ተረት ነው፤ በማለት ቀልጀ ኣውቄ በድፍረት፤ በድያለሁና ያንጹኝ በንስሃ፤ ያንሱኝ በቀኖና ሲኦል ከነጭፍራው፤ በጉም Read More
ኪነ ጥበብ ቤዛዊት ዘለቀ እንደጃፓኗ ቆንጆ ሆና ለጥላሁን ገሰሰ በዘፈን የሰጠችው ምላሽ (ያድምጡ) February 8, 2015 by ዘ-ሐበሻ ነብሱን ይማርና “ሩቅ ምስራቅ ሳለው” ሲል የሙዚቃው ንጉስ ጥላሁን ገሰሰ ጃፓን ላለችው ቆንጆ ፍቅሩን በዘፈኑ ገልጾ ነበር:: ለዚህ ተወዳጅ ዘፈን ቤዛዊት ዘለቀ እንደጃፓናዊቷ ሆና Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና ጋዜጠኛውን ደብድቧል የተባለው አርቲስት ዳንኤል ተገኝ በዋስ ተፈታ November 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ሰንደቅ ጋዜጣ) ነሐሴ 20 ቀን 2006 ዓ.ም በቦሌ ክፍለ ከተማ ገልፍ ኢዚዝ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ላይ የግል ተበዳይ በሆኑት ጋዜጠኛ ግዛቸው እሸቱ ላይ የቀላል Read More
ኪነ ጥበብ Breaking News: ቴዲ አፍሮ ታሰሮ በ30ሺ ብር ተፈታ October 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ አሁን በደረሰን መረጃ የ30000 ሺ ብር ዋስ ድምፃዊው በማቅረቡ ከእስር ተለቁዋል:: ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ በፌደራል ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን በቀረበበት ክስ ምክንያት ዛሬ ታስሮ ፍርድ Read More
ኪነ ጥበብ ባህል ሲባል ፣ የሚከነክኑኝ ነገሮች – በእውቀቱ ሥዩም (ቅጽ አንድ) October 2, 2014 by ዘ-ሐበሻ ባህል ‹‹ነፍስን ማልማት›› ማለት ነው ብሏል ሮማዊ ሊቅ፣ ሲሰሮ፡፡ባህል ፣ማደግን፣ላቅ ማለትን መራቀቅን የሚያሳይ ነገር ነው፡፡ የኢትዮጵያን ባህል ያሳያሉ ተብለው ባገር ቤትና በውጭ አገር በሚገኙ Read More
ኪነ ጥበብ አዲሱ የቴዲ አፍሮ “በ70 ደረጃ” ነጠላ ዜማ ሙሉ የዘፈን ግጥም August 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ በሰባ ደረጃ ከመኮንን ድልድይ ከእንጨት ፎቁ በላይ ሲመሽ እንገናኝ መጣሁ አንቺን ብዬ ሳይከብደኝ እርምጃዉ በሰባ ደረጃዉ አዝማች፡ በሳሪያን ኮት ላይ ያንን ቀጭን ኩታ ጣል Read More
ኪነ ጥበብ የክብር ዶክትሬት ድግሪ መጠሪያ ይሆናል? July 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ ቅዳሜ ሰኔ 28 ቀን 2006 ዓ.ም የተመሰረተበትን 60ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዩ በዓሉን ያከበረው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምረቃ ሥነ ሥርዓት አካሂዷል፡፡ በዚሁ የተማሪዎች የምረቃ ስነ Read More
ኪነ ጥበብ ድምጻዊ ተመስገን ገ/እግዚአብሔር (ተሙ) አድናቂ መስላ ያልሆነ ፎቶ ስለለጠፈችበት ወጣት ተናገረ June 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ “ትግስት የፈተናዎች ሁሉ ማለፍያ ድልድይ ናት” (ዘ-ሐበሻ) ከሰሞኑ በማህበራዊ ድረገጾች ላይ መነጋገሪያ የሆነው ድምጻዊ ተመስገን ገብረ እግዚአብሔር ነው። አንዲት በስዊዘርላንድ የምትኖር ወጣት የመልበሻ ክፍሉ Read More