ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ የአርቲስት ሻምበል በላይነህ አገራዊ ስራዎች አርአያነት – “ወጣቱ አንበሳ ላገርህ ተነሳ…” (ከሉሉ ከበደ) September 12, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሉሉ ከበደ (ጋዜጠኛ) ውድ ኢትዮጵያን ወገኖቼ እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ። እዲሱ አመት ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ታላቅ ብስራት ይዞ የሚመጣ ይሁን። ያለምንም ደም መፋሰስ ይህ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ ስለእግራቸው ውጤት (የስንኝ ቋጠሮ ለብሔራዊ ቡድናችን ተጫዋቾች) – ከፋሲል ተካልኝ አደሬ September 8, 2013 by ዘ-ሐበሻ ያልከውን አላልኩም..ሰማህ ወይ ወዳጄ? እንዴት እበላለሁ?..እጄን በገዛ እጄ:: ክብሬን አላቀልም..እንደምን አድርጌ? እንደሌለ አውቃለሁ.. የቁሳቁስ እንጂ..የጀግና አሮጌ:: መቼም..መቼም..መቼም አልዘነጋ የናቤን..የማሞን..ክብርና ዋጋ:: እንዳልከው በእግራቸው..በዓለም የነገሱ ሁሌም Read More
ኪነ ጥበብ Art: የዘመኑ ቀልብ ቀልባሽ ድምጻዊያኖች September 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ በተስፋሁን ብርሃኑ ዘመናዊ ሙዚቃ በኢትዮጵያ ከተጀመረ አራት አስርት ዓመታትን አሳልፏል፡፡ በነዚህ ዓመታት በርካታ ዘመን አይሽሬ ድምፃውያን በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ ነግሰውበታል ዘመን አይሽሬ ከሚባሉት ድምፃውያን Read More
ኪነ ጥበብ Art: በሕይወትም በሕልፈቱም እያነጋገረ ያለው ደራሲ ስብሐት ገ/እግዚአብሔር September 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከብርሃኑ ዓለሙ በቅርቡ ከ25 በላይ በሆኑ ፀሐፊዎች፣ ገጣሚዎችና ሰዓሊዎች ስለ ስብሐት ያላቸውን የነፍስ ወከፍ ልቡሰ ጥላ አንድ ላይ አጣምረው መንጉለዋል፡፡ መንጎላቸው ዳጎስ ያለና ባለ Read More
ኪነ ጥበብ Art: ጋዜጠኛ ደረጀ ሃብተወልድ ስለ ድምፃዊ ጃኪ ጎሲ ይናገራል August 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ ምናልባትም እስካሁን ሰምተናቸው የማናውቃቸው የጃኪ ጎሲ ማንነቶች፦ እነሆ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ ዋ! እዮብ መኮንን! – ‹‹እግዚአብሔርን ባገኘው የምጠይቀው የዘላለም ሕይወት እንዲሰጠኝ ነው›› August 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ በአቤል ዓለማየሁ ጊዜው ከአምስት ዓመት በፊት ነው፤ በሚሊኒየሙ፣ ሚያዚያ ወር የመጀመሪያ ሳምንት፡፡ ሠራበት በነበረው ጐግል ጋዜጣ ‹‹ጥበብ›› አምድ ላይ እንግዳ ላደርገው ረፋድ ላይ ወደ Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና የኢዮብ መኮንን የቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈጸመ August 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በሬጌ የሙዚቃ ስልት አጨዋወቱ በበርካቶች ዘንድ አድናቆትን ያተረፈው ድምጻዊ እዮብ መኮንን ባሳለፍነው ቅዳሜ ለህክምና በሄደበት ኬኒያ ናይሮቢ ውስጥ በሚገኝ አጋ-ካሃን የተሰኘ ሆስፒታል ህይወቱ Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና የድምፃዊ ኢዮብ መኮንን የቀብር ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ይፈፀማል August 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ በአሸናፊ ደምሴ ሰንደቅ ጋዜጣ እንደዘገበው በሬጌ የሙዚቃ ስልት አጨዋወቱ በበርካቶች ዘንድ አድናቆትን ያተረፈው ድምጻዊ እዮብ መኮንን ባሳለፍነው ቅዳሜ ለህክምና በሄደበት ኬኒያ ናይሮቢ ውስጥ በሚገኝ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ በእውቀቱ ስዩም ስለ ድምፃዊዉ ኢዮብ መኮንን August 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከበእውቀቱ ስዩም ከጥቂት አመታት በፊት ባንድ የበጎ አድራጎት ትርኢት ላይ ለመሳተፍ፣ከዘፋኞች ጋር ወደ ደሴ ተጉዠ ነበር፡፡የተሣፈርንበት አውቶብስ ጉንጫቸውን በጫት አሎሎ በወጠሩ ዘፋኖች ተሞልቷል፡፡ ዘፋኞቹ Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና የድምጻዊ ኢዮብ መኮንን ቃለ ምልልስ ቪድዮ – ለትውስታ August 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ ይህን ቃለ ምልልስ ያደረገው የቀድሞው የማህደር ጋዜጣ ዋና አዘጋጅና አሳታሚ ወርቅአፈራው አሰፋ ነው። ስለኢዮብ ግንዛቤ ሊሰጣችሁ ይችላልና ይመልከቱት። “የሚያንጽ ካልሆነ በስተቀር ኔጊቲቭ የሆነ ዘፈን Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና ድምፃዊ ኢዮብ መኮንን በጠና ታሟል August 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ታዋቂው ድምፃዊ እዮብ መኮንን በጠና መታመሙ ታወቀ። ድምፃዊው ኢዮብ መኮንን በቅዱስ ገብርኤል ሆስፒታል በህክምና ላይ እንደሚገኝ የዘ-ሐበሻ ዘጋቢዎች ገልጸዋል። ከኢትዮጵያ ምርጥ የሬጌ ሙዚቃ Read More
ኪነ ጥበብ Art: አማኑኤል ይልማ – ከታዋቂ ድምፃዊያን ጀርባ ያለ ታላቅ የሙዚቃ ሰው August 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዘርፈ ብዙ የኪነ ጥበብ ባለሙያ ነው፡፡ የሙዚቃ አቀናባሪ፣ የግጥምና ዜማ ደራሲ፣ የሙዚቃ ፕሮዲውሰር፣ የቪዲዮ ክሊፕ ፕሮዲውሰርና የፊልም ተዋናይ! አማኑኤል ይልማ፡፡ ለጌዲዮን ዳንኤል፣ ኃይልዬ ታደሰ፣ Read More
ኪነ ጥበብ Art: ሁለገቧ አርቲስት አዳነች ወ/ገብርኤል July 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ በማስረሻ መሀመድ አርቲስት አዳነች ከአባቷ ወ/ገብርኤል ገብረ ማርያም እና ከእናቷ ፋና አምባው በ1952 ዓ.ም ይህችን አለም ‹‹ሀ›› በማለት ይፋትና ጠሞ በሚባል አውራጃ ካራቆሬ በተባለ Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና ስለሺ ደምሴ እና ፈንድቃ የባህል ቡድን በሚኒሶታ የኢትዮጵያን ሙዚቃና ዳንስ አስተዋወቁ (ሙሉውን ቪድዮ ይዘናል) July 12, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ The Cedar Cultural Center’s የ”African Summer series” በሚል የተለያዩ የአፍሪካ ሃገራትን ሙዚቃዎችና ባህል ባሳየበት በዚህ የበጋው ወራት ዝግጅቶች ኢትዮጵያን በመወከል አርቲስት Read More