ኪነ ጥበብ ድምጻዊ አበበ ከፈኒና ኤርሚያስ አስፋውን ሳስታውሳቸው May 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ (በግርማ ደገፋ ገዳ) ድምጻዊ አበበ ከፈኒ (ጄኔቭ) የሚገኝ እና ኤርሚያስ አስፋው ናዝሬት የሚኖር፤ የእነዚህን ሁለት የናዝሬት ድምጻውያንን ሙዚቃ ስሰማ አንድ ትዝ የሚለኝ ሁኔታ አለ። Read More
ኪነ ጥበብ Tower in the Sky (የሰማይ ላይ ግንብ) – የመጽሐፍ ግምገማ May 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ የመፅሐፉ ርዕስ፡- Tower in the Sky (የሰማይ ላይ ግንብ) ደራሲ፡- ህይወት ተፈራ አሳታሚ፡- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ የገፅ ብዛት፡- 437 የታተመበት ዘመን፡- እ.አ.አ. 2012 Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና የ’ልማታዊው አርቲስት’ ሠራዊት ፍቅሬ የኢቲቪ ፕሮግራም ታገደ May 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በሕዝብ ዘንድ “ልማታዊ አርቲስት” በሚል የመሽሟጠጫ ስያሜ ከሚጠሩት አርቲስቶች መካከል የቀድሞው የደርግ ወታደርና የአሁኑ የወያኔ ስርዓት ዋነኛ አቀንቃኝ አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ፤ ለመንግስት በሚያደርጋቸው Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና ድምጻዊት አበበች ደራራ አረፈች May 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ አርቲስት ደበበ እሸቱ በፌስ ቡክ ገጹ እንደዘገበው፦ ለረጂም ዓመታት በራስ ቴአትር በድምጻዊነት ስትሰራና ለአድማጮችዋ ዜማዎችን ስታቀርብ ኖራ በስተመጨረሻው ወደ እስራኤል ሀገር ከትማ ስትኖረ የነበረችው Read More
ኪነ ጥበብ የድምጻዊ መስፍን በቀለ “ወለላዋ” የሙዚቃ ቪድዮ ክሊፕ ተለቀቀ May 6, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) አሁን ካሉት ወጣት ድምፃውያን መካከል የአድማጭን ጆሮ በማግኘት በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱት ውስጥ አንዱ የሆነው ድምጻዊ መስፍን በቀለ ወለላዋ ለተሰኘው ዘፈኑ አዲስ የሙዚቃ ክሊፕ Read More
ኪነ ጥበብ የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ወግ – ከበእውቀቱ ስዩም May 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ ማለዳ መነሣት አልወድም፡፡ ዛሬ ግን አቡነ ጴጥሮስ ከመታሰቢያቸው ዙፋን ሲወርዱ ለመታዘብ በማለዳው ካልጋየ ጨክኘ ወረድሁ፡፡ ለአቡነ ጴጥሮስ ፍቅር ስል የማለዳ እንቅልፌን ብሰዋ አይቆጨኝም፡፡ በቅርቡ Read More
ኪነ ጥበብ ‹‹ጎልጎታ››፡- ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር . . . !!! May 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ በፍቅር ለይኩን፡፡ ለዚህ መጣጥፌ የመረጥኩት የእውቁ ሠዓሊና ባለ ቅኔ የገብረ ክርስቶስ ደስታን ‹‹ጎልጎታ›› በሚል ርዕስ የተጠበበትን የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የሥነ ስቅለት አስደናቂና ዘመን Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና በአዲሱ ሃይማኖቷ “የኦርቶዶክስ እምነትን ስህተት ነው” ያለችው አርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን ታሰረች April 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ “የኢትዮጵያን ትንሣኤ ሊያረጋግጥ ሃያል ባለስልጣን ነብዩ ኤልያስ ከብሔረ ህያዋን ጳጉሜ 1/2003 ዓ.ም ወደ ምድር መጥቶ በመካከላችን ይገኛል፣ ኦርቶዶክስ የሚባለው የሃይማኖት ስም ስህተት ነው ተዋህዶ Read More
ኪነ ጥበብ ድምፃዊት አስቴር ከበደ – ከ25 ዓመት በኋላም ዝናዋ ናኝቷል April 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከዕጸገነት አክሊሉ በአገሪቱ ሙዚቃ ውስጥ ተወዳጅና ስመጥር ከሆኑት ባለሙያዎች ተርታ ትመደባለች። በሙዚቃው ዓለም ለአጭር ጊዜ ብቅ ብለው አንቱታን ካተረፉና ዘመን ተሻጋሪ ሥራን ካኖሩ ሙዚቀኞች Read More
ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ ‹‹በዓሉ ግርማ በባህርዳር ›› – ሊያነቡት የሚገባ April 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከዓለማየሁ ገበየሁ ሰሞኑን ለስራ ወደ ሰሜን ስጓዝ በውስጤ ግዘፍ ነስቶ የቆየው የበዓሉ ግርማ ጉዳይ ነበር ፡፡ በቂ ግዜ ካገኘሁ ‹ የፌስ ቡክ ሰራዊት › Read More
ኪነ ጥበብ የሚኒሶታ የኢትዮጵያ ተማሪዎች ማህበር ለ18ኛ ያዘጋጀው የባህል ምሽት የፊታችን ቅዳሜ ይደረጋል April 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በሚኒሶታ የሚገኘው የኢትዮጵያ ተማሪዎች ማህበር ለ18ኛ ጊዜ ያዘጋጀው የባህል ምሽት ዘንድሮም የፊታችን ቅዳሜ ኤፕሪል 20 ቀን 2013 እንደሚደረግ የማህበሩ ፕሬዚዳንት ወጣት አብርሃም ደስታ Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና ድምጻዊ ብዙአየሁ ደምሴ በካናዳ ጥገኝነት ጠየቀ April 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ተወዳጁ ድምጻዊ ሙሉቀን መለስ ሙዚቃ በቃኝ ካለ በኋላ የርሱን ሥራዎች በመጫወት “ዳግማዊ ሙሉቀን መለሰ” የሚል ስያሜን በአድናቂዎቹ ያገኘው ድምጻዊ ብዙአየሁ ደምሴ በካናዳ ጥገኝነት Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና አርቲስት ብርሃኑ ተዘራ በኢትዮጵያ ስላለው የኑሮ ውድነት አምርሮ ተናገረ April 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በቅርቡ ተበቺሳ የተሰኘ ሃገራዊ ስሜትን የሚቀሰቅስ የሙዚቃ አልበም ያወጣው ድምጻዊው ብርሃኑ ተዘራ በኢትዮጵያ ስላለው የኑሮ ውድነት አምርሮ ተናገረ። “ድሮ የመልካሙ ተበጀን ፍቅር ጨምሯል Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና ቴዲ አፍሮ የልጅ አባት ሆነ April 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ ባለፈው ሴፕቴምበር 27 ቀን 2012 የጋብቻ ስነ ሥርዓቱን የፈጸመው ድምጻዊው ቴዲ አፍሮ የልጅ አባት ሆነ። ድምጻዊው በፌስቡክ ገጹ ላይ እንደገለጸው ከባለቤቱ አምለሰት ሙጬ ትናንት Read More