ቴዲ አፍሮ የልጅ አባት ሆነ April 7, 2013 ኪነ ጥበብ·ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email ቴዲ ልጁን በሆስፒታል ውስጥ ሲስም ባለፈው ሴፕቴምበር 27 ቀን 2012 የጋብቻ ስነ ሥርዓቱን የፈጸመው ድምጻዊው ቴዲ አፍሮ የልጅ አባት ሆነ። ድምጻዊው በፌስቡክ ገጹ ላይ እንደገለጸው ከባለቤቱ አምለሰት ሙጬ ትናንት ኤፕሪል 6 ቀን 2013 ዓ.ም ወንድ ልጅ አግኝቷል። ቴዲ በፌስቡክ ገጹ እንዳስቀመጠው የወንድ ልጁ ስም ሚካኤል እንደሚሆን ነው። አምለሰት ከልጇ ጋር በሆስፒታል Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Previous Story ዳምጠው ወያኔ/ኢሕአዴግና አፈና በኢትዮጵያ – ከፕ/ር መስፍን ወልደማርያም Next Story ደደቢት ከአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ውጭ ሆነ