ነፃ አስተያየቶች - Page 9

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ህገ መንግስታዊ ዲዛይን ምርጫዎቻችን የትኞቹ ናቸው?

June 14, 2024
ኤፍሬም ማዴቦ (emadebo@gmail.com ) እኛ ኢትዮጵያዊያን እራሳችንን ስንገለጽ የረጂም ግዜ ሥልጣኔና ታሪክ ያለን፣በነጭ ያልተገዛን፣ከ2000 አመት በላይ ተከታታይ የመንግስት ሥርዓት ያለን፣የሦስቱ ዘመን ያስቆጠሩ አብርሃማዊ ሃይማኖቶች አገር

አንድ በኢኮኖሚና በሌሎች ነገሮች ወደ ኋላ የቀረች አገር አንድን ኃያል መንግስት በመተማመንና ጥገኛ በመሆን ኢኮኖሚያዊ ዕድገትን ማምጣትና የተሟላ ነፃነትን መቀዳጀት ትችላለች ወይ?

June 11, 2024
ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ሰኔ 4፣ 2016 (ሰኔ 11፣ 2024)   በዚህ አርዕስት ላይ እንድጽፍ የገፋፋኝ ዋናው ምክንያት ሰሞኑኑ ዶ/ር ዮናስ ብሩ የቻይንንም ሆነ የቬትናምን በኢኮኖሚ ማደግ አስመልክቶ ሁለቱ አገሮች እዚህ

አብይ አህመድ የሽግግር ሥርዓት አስፈላጊነትን ወይም አላስፈላጊነትን እንዲወስን ፈፅሞ ሊፈቀድለት አይገባም!!!

June 9, 2024
June 9, 2024 ጠገናው ጎሹ የዚህ አስተያየቴ ዓላማ ግልፅና ግልፅ ስለሆነው እና የፖለቲካ ብቻ ሳይሆን እጅግ አስከፊና አደገኛ የሞራልና የሥነ ልቦና (የሰብዕና)   ቀውስ የተጠናወተው አብይ

የሥርዓት ለውጥን መሠረት ባላደረገ ድርድር ከዘመናት የውድቀት አዙሪት  ለመውጣት ፈፅሞ አይቻለንም!  

June 2, 2024
June 2, 2024 ጠገናው ጎሹ ይህንን ግልፅና ቀጥተኛ አስተያየቴን ድርድር የሚባል ነገር ጨርሶ አያስፈልግም እንደ ማለት አድርገው የሚያላዝኑ ካድሬዎችና የአድርባይነት ልክፍተኞች ቢኖሩ ፈፅሞ አይገርመኝም። ለማነኛውም የአስተያየቴ መነሻና

አቢይ  አህመድ  ታላቁን  አሜሪካንና  የተቀሩትን  የምዕራብ  ካፒታሊስት አገሮችን  ማታለል  ይችላል  ወይ?

May 27, 2024
የአሜሪካ “ብሄራዊ ጥቅምስ ኢትዮጵያ ውስጥ“ እንዴት ይጠበቃል?  የአሜሪካ እሴቶችስ (Values) ምንድን ናቸው? ለመሳይ መኮንና ለተጋባዡ የቀድሞ “ከፍተኛ  ኢትዮጵያዊ ዲፕሎማት” በአሁኑ ወቅት በአሜሪካን የስቴት ዴፓርትሜንት

የፋኖ አደረጃጀቶች አንጻራዊ ወሳኝነትና የእስክንድር ነጋ ወሳኝ ሚና

May 20, 2024
ጭራቅ አሕመድ ያማራን ሕዝብ ለመጨፍጨፍ የተነሳው  በእስክንድር ነጋ ላይ ግልጽ ጦርነት እከፍታለሁ ብሎ በመዛት ስለነበር፣ ያ ማራ ሕዝብ ደግሞ ጭራቅ አሕመድን  ጨርቅ በማድረግ ቅኔያዊ ፍትሕ  (poetic justice) ሊሰጠው የሚገባው  በእስክንድር ነጋ መሪነት ነው።    ________________________________________ ያማራ ፋኖ የጎንደር፣ የጎጃም፣ የቤታማራና የሸዋ ፋኖ እየተባለ በክፍለሀገር ደረጃ በጥቂት ቡድኖች ተሰባስቧል።  የሚቀጥለው

ነፃነት፣ ዲሞክራሲ ፣ የብሄረሰብ ጥያቄና የኢኮኖሚ ዕድገት! -እንዴትና ለማን እንዲሁም ምን ዐይነት የኢኮኖሚ ዕድገት፟

May 20, 2024
ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር)         ግንቦት 12፣ 2016 (ግንቦት 20፣ 2024) “Enlightenment is man’s release from his self-incurred tutelage. Tutelage is man’s inability to make use of his understanding without direction

በኢትዮጵያ ማህበር በሆላንድ(ኢማሆ)የአድዋ ድል 128ኛ ዓመት የመታሰቢያ በዓል   ላይ የቀረበ

May 13, 2024
ቅዳሜ  የካቲት 23 ቀን 2016 ዓም (02-03-2024) አምስተርዳም አዘጋጅና  አቅራቢ  አገሬ አዲስ    ዝክረ  አጼ ሚኒሊክና እቴጌ ጣይቱ እንኳን ለ128ኛው የድል በዓላችን አደረሳችሁ፤አደረሰን! በዛሬው እለት
1 7 8 9 10 11 250
Go toTop