ነፃ አስተያየቶች ትግሉ ይጥራ – ከጥሩነህ ግርማ October 10, 2024 by ዘ-ሐበሻ የህልውና ትግሉን ወደሚቀጥለው ምዕራፍ ለማሸጋገር የኦይዶሎጂ ብዥታን ማጥራትና በመሬት ላይ ያለውን ተንኮል መጋፈጥና ማፅዳት ያስፈልጋል የህልውና ትግሉ በአማራ ብሄርተኝነት ላይ ያጠነጠነ እንደመሆኑ የመኖር አለዚያም Read More
ነፃ አስተያየቶች የጨካኝ ገዥዎች እና የአድርባዮች የቤተ መንግሥት ፖለቲካ October 7, 2024 by ዘ-ሐበሻ October 7, 2024 ጠገናው ጎሹ “እነ ጥላሁን ገሠሠ፣ ቴዴ አፍሮ፣ አሊ ቢራ፣ ሙሃመድ አህመድ፣ … ድንቅ ድምፃዊያን መካከል ናቸው፤ የሰው ልጅ ሆዱን ሲከፋው ጊዜም እንደ Read More
ነፃ አስተያየቶች የፋሽስቱ አብይ አህመድ አሊ ኢትዮጵያ ውስጥ በአማራ ላይ እየተካሄደ ስለሚገኘው ጦርነት ከመስከረም 13 እስከ 27/2017 ዓ.ም በተለያዩ ቦታዎች ላይ የደረሰ የጉዳት !!!መረጃ: October 7, 2024 by ዘ-ሐበሻ ሸዋ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት መርሀቤቴ አውራጃ በደራ ወረዳ ልዩ ስሙ ኮሉ በተባለ አካባቢ ላይ በሚገኙ የአማራ ተወላጆች ላይ አሸባሪው የሸኔ ቡድን ከኦሆዴዱ ጥምር ጦር Read More
ነፃ አስተያየቶች ኳሷ ያላችው እስክንድር ነጋ ጋር ነው – ግርማ ካሳ October 2, 2024 by ዘ-ሐበሻ እስክንድር ነጋ በኢትዮ360 ቀርበ ነበር፡፡ ማስታወቂያውን አስቀድሞ ስለሰማሁ ቃለ ምልልሱን አደመጥኩት፡፡ እንደሚታወቀው፣ የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ አንድነት ድርጅት የሚባለውን መቋቋምና፣ የድርጅቱ መሪ እስክንድር ነጋ መሆኑን Read More
ነፃ አስተያየቶች ጦርነቱ አማራ ክልል ብቻ ከመሰለን ተሳስተናል! October 2, 2024 by ዘ-ሐበሻ ይነጋል በላቸው የኦሮሙማ መንጋ ኢትዮጵያን በአጠቃላይ፣ አማራን ደግሞ በተለይ ከምድረ ገጽ ለማጥፋት የአራት ኪሎን ቤተ መንግሥት ከተቆጣጠረ ስድስተኛውን ዓመት አጠናቆ የሰባተኛው እኩሌታ ላይ ደርሷል፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች አረንጓዴ ልብ፣ ጥቁር ልብ፣ ሰይጣናዊ መንፈስ! October 2, 2024 by ዘ-ሐበሻ ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) (መስከረም 21፣ 2017) October1, 2024) በጀርመን፣ በፍራንክፈርት አማይን በሚባል የታወቀ የፋይናንስና የባንክ ከተማ በወጣት ኢትዮጵያውያን ተማሪዎችና ሰራተኞች የተቋቋመ አረንጓዴ ልብ(Green Heart) የመረዳጃ፣ የባህልና ከዚህም በመሆን Read More
ነፃ አስተያየቶች የፋኖ መንፈስ በውስጡ የሌለን ደስኳሪ የአማራ ምሁር አትስሙ! September 30, 2024 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) የፋኖን ሺህ ዘመናት የነፃነት፣ የሥነምግባርና የፍትህ ተጋዶሎ ያልተረዳው የዓለም ክፍል “ፋኖ ምንድነው?” ብሎ እየጠየቀ ነው፡፡ ያልተረደው የዓለም ክፍል ስለ ፋኖ ምንነት Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰላም ከባዶ ምኞት፣ ተስፋስ እና ስብከት ፈፅሞ አይወለድም! September 29, 2024 by ዘ-ሐበሻ September 30, 2024 ጠገናውጎሹ የሰላም ( peace) ምንነትና እንዴትነት የሰላም እጦት ከፍተኛ መገለጫ የሆነው የለየለት ግጭትና ጦርነት ካለመኖር ሁኔታና እሳቤ አልፎ የሚሄድ እጅግ ጥልቅና Read More
ነፃ አስተያየቶች የአብይ አስተዳደርና የዶ/ር ብርሃኑ አኒ-ሚኒ-ማኒሞ September 26, 2024 by ዘ-ሐበሻ የጠ/ሚ አብይን የ2017 ዓ.ም. እንኳን አደረሳችሁ መልእክትን ከፌስቡክ ገጻቸው ላይ አነበብኩት፡፡ዘመኑ ላይ ተፈላሰፉበት ወይስ ምንድን ነው ነገሩ? ዘመን እድል ነው አሉን፡፡ እድል ማለት እንደ Read More
ነፃ አስተያየቶች አማራ መታገል ያለበት ለመኖር ብቻ ሳይሆን ታሪኩ እየተገሸለጠ እንዳይጣል፣ መቀበሪያ እንዳያጣና የተቀበረውም በግኒደር እየታፈሰ መወርወሩ እንዲቆም ነው! September 8, 2024 by ዘ-ሐበሻ የለም እስቲባል ድረስ አማራ ራሱን እረስቶ ስለኖረ ዛሬ የህልውና አደጋ ብቻ ሳይሆን መቀበርያ እያጣና የተቀበረውም በግንዲር እየተዛቀ ሲጣል ይውላል፡፡ በቋንቋና በዘራቸው ተደራጅተው ቋንጃህን ስልንስብር Read More
ነፃ አስተያየቶች የአብይ ኮሬ ነገኛ በ ዘማታሪስ ሰርክል መነጽር September 3, 2024 by ዘ-ሐበሻ አብይ አህመድ ጠ/ሚ ከመሆናቸው በፊት ወታደር የነበሩና በኢንሳ (INSA) የመረጃደህንነት አስተዳደር ዳሪክተር ሆነው ያገለገሉ ናቸው፡፡ በዚህ የስራ ዘመናቸው ውስጥ እሳቸው እንደነገሩንና የውጭ ሃገር ጋዜጠኞች Read More
ነፃ አስተያየቶች ፋኖነት/አርበኝነት ከየት ወደ የት? September 3, 2024 by ዘ-ሐበሻ September 3, 2024 ጠገናው ጎሹ ፋኖ (Patriot/hero/heroine) እና ተቃራኒው የሆነው ባንዳ (traitor/betrayer/the sell out to the enemy) የተሰኙ የማንነት/የምንነት መገለጫ ቅፅል ቃላት አመጣጥ ከውጭ ወረራ በተለይም ከፋሽስት ጣሊያን ወረራ ጋር የተያያዙ መሆናቸውን Read More
ነፃ አስተያየቶች ወቅታውያን ሁኔታወቻችን በፍልሰታ August 30, 2024 by ዘ-ሐበሻ ነሐሴ 16 ቀን 2016 ዓ/ም ቀሲስ አስተርአየ nigatuasteraye@gmail.com ፍልሰታ ሐዋርያት የእመቤታችን አካል ፈልገው ያገኙበትን የጸሎት መልስ የምናስታውስባት ናት፡፡ ከፍልሰታ ጋራ ያሉን ትስስሮች ብዙ ናቸው፡፡ በእምነት ከሚመስሉን Read More
ነፃ አስተያየቶች ከድጡ ወደማጡ፤ ከአንድ ዕዳ ወደ ሌላ ዕዳ! የአዙሪት ጥምጥም ውስጥ የመግባት አባዜ! August 27, 2024 by ዘ-ሐበሻ ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) ነሐሴ 27፣ 2024(ነሐሴ 20፣ 216) መግቢያ አንድ ሰሞን እንደዋና መነጋገሪያ ሆኖ የሚናፈሰው ዜና ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት(IMF) የድረስልኝ ጥሪ ካቀረበች በኋላ ከገንዘብ Read More