ሰብአዊ መብት - Page 9

በኢትዮጵያ 26.2 ሚሊዮን ህዝብ የስብዓዊ እርዳታ ድጋፍ ይፈልጋል፣በድርቁ 1.7 ሚሊዮን እንሰሳት ሞተዋል!

April 6, 2022
ሚሊዮን ዘአማኑኤል ት-ኢኮኖሚ  /ET- ECONOMY Current Food Security and Conflict areas in Ethiopia ርሃብተኞችን በስብዓዊ ጋሻነት አግተው የእርዳታ እህልና መድኃኒት እንዳይደርስ በማድረግ የህፃናት እልቂት በሃገሪቱ

የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራዎች የተጨፈጨፉባቸው በርካታ የጅምላ መቃብሮች መገኘታቸውን የጥናት ቡድኑ ገለጸ

April 3, 2022
የትግራይ ወራሪ ቡድን ከ1975 ዓ.ም. ጀምሮ በርካታ የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራዎች ላይ የዘር ፍጅት የፈጸመበት “ሀለዋ ወያነ” በመባል የሚታወቁ የጅምላ እስር እና የጅምላ ቀብር

የኦነግ ታጣቂ ጦር የ100 ዓመት ሽማግሌን በአሰቃቂ ሁኔታ በቤታቸው ውስጥ እንደገደለ ኢሰመጉ ገለፀ

March 22, 2022
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ፣ መጋቢት 13/2014 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ፣ የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰፊ ቁጥር ያላቸው ተማሪዎች ውጤታቸው እንደገና እንዲፈተሽላቸው መግለፃቸውን

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተፈጸመው ሰውን የማቃጠል ድርጊት፤ የመንግስት የጸጥታ አባላት መሳተፋቸውን ማረጋገጡን ኢሰመኮ አስታወቀ

March 13, 2022
በተስፋለም ወልደየስ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ መተከል ዞን፣ ጉባ ወረዳ፣ አይሲድ ቀበሌ የተፈጸመው በሕይወት የነበረ ሰውን የማቃጠል ድርጊት፤ በመንግስት የጸጥታ አባላት ተሳትፎ ጭምር የተከናወነ መሆኑን

የትግራይ ኃይሎች በአፋር እና በአማራ ክልል በወረራ ገብተው.. ጭካኔ የተሞላበትና ስልታዊ የሆነ የአስገድዶ መድፈር በተናጠል እና በቡድን ፈጽመዋል፤

March 11, 2022
 የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በአፋር እና በአማራ ክልሎች ተስፋፍቶ በቆየው ጦርነት በአሸባሪው ትህነግ ወራሪ ኃይሎች የተከሰቱ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶችን በተመለከተ ከመስከረም ወር 2014

ሽኔ እና መንግስት ያፈናቀሏቸው እናቶች፤ የጸለዩላችሁ እናቶች እያለቀሱባችሁ ነው – ያሬድ ሃይለማሪያም

February 24, 2022
ይሄን መንፈስ የሚያደቅ እና እንቅልፍ የሚነሳ ፎቶ ትላንት ጠዋት ነው ያየሁት። ሙሉቀን በአይምሮዮ ውስጥ ሲመላለስ ውሎ አደረ። እኝህ እናት ከሁለት አመት በፊት ልጆቻቸው ታግተውባቸው
aklog birara 1

ወልቃይት፤ ጠገዴ፤ ጠለምት፤ ራያ የትግራይ አካል ሆኖ አያውቅም

February 23, 2022
አክሎግ ቢራራ (ዶ/ ር) “በመጨረሻ እኛ የምናስታውሰው የጠላቶቻችን ቃላቶች ሳይሆን ድምጻቸውን ያጠፉትን የወዳጆቻችን ቸልተኛነት ነው” ዶር ማርቲን ሉዘር ኪንግ ይህን በጥናትና በምርምር የተደገፈ ትንተና የጻፍኩት የዛሬ

የትግራይ ኃይሎች በአማራ ክልል በቆቦና በጭና የፈፀሙት ጥቃት “በሰብዓዊነት ላይ የተፈፀመ እና የጦር ወንጀል ሊሆን ይችላል”ሲል አምነስቲ አስታወቀ

February 16, 2022
ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣ የትግራይ ኃይሎች ሲል የጠራቸው ታጣቂዎች በአማራ ክልል ሰሜን ወሎና ሰሜን ጎንደር ዞኖች በነበሩበት ወቅት በተለይም በቆቦና የተወሰኑ
Go toTop