ነፃ አስተያየቶች ዶ/ር አድሃኖም ስለሃገር ጥቅም ይከበር ብለው ያሉት ደስ ሲል May 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከዓቢቹ ነጋ የኢትዮጵያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና ከጫካ ከመጡት የወያኔ ጀሌወች በትምህርትም ሆነ በአስተሳሰብ የተሻሉና በደም ያልተጨማለቁ ናቸው ሲባል ብዙ ሰምተናል። በመሆኑም ያስታርቂነትና የመልካም አስትዳደር Read More
ነፃ አስተያየቶች የእነ መላኩ ፈንታ ጉዳይ… ከተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ) May 12, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከተመስገን ደሳለኝ ከአንድ ወዳጄ ጋር ሃያ ሁለት አካባቢ ምሳ በልተን ስናበቃ እንደሌላው ቀን ሹፌሬ ስላልነበር በኮንትራት ታክሲ ወደቤቴ (አሲምባ) አመራሁ፡፡ ታክሲው በውለታችን መሰረት የቀበናን Read More
ነፃ አስተያየቶች የአቶ አስገደ ልጆች ምን ወንጀል ሠሩ? (አሕለፎምና የማነ አስገደ) – ከፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም May 12, 2013 by ዘ-ሐበሻ ክፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም ግንቦት 2005 አቶ አስገደ ከቀደሙት የወያኔ ታጋዮች አንዱ ነው፤ ወያኔ ለሥልጣን እስከበቃበትና ከዚያም አልፎ አባል ሆኖ ቆይቶአል፤ በኋላ ግን የተመለከተውን Read More
ነፃ አስተያየቶች ተገፊዎች የባህሪ ለውጥ ኣምጡ እንጂ! ከገለታው ዘለቀ May 12, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከ ገለታው ዘለቀ ልትታተም ካሰበች ኣንዲት ልቦለድ ጽሁፍ ላይ ኣንድ የምናብ ሰው ከተገረመበት ነገር ተነስተን ኣጭር መልእክት ለማቀበል እንሞክራለን። ይህ የምናብ ሰው ወደ ኣንድ ሃገር Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የደርግ አልነበረችም፤ የወያኔም አይደለችም፤ የቅንጅትም አትሆንም May 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ አብርሃም ሰሎሞን ግንቦት ፫/፳፻፭ ዓ.ም. መለያየት ይብቃ፤ ገለልተኛ ሆኖ መቀመጥም ይቅር። ቅዱስ ሲኖዶስ አንድ ነው፤ መንበሩም ያለው ኢትዮጵያ ነው። ሃያ ዓመታት ያስቆጠረው የመለያየት ግድግዳ Read More
ነፃ አስተያየቶች ግልጽ መልእክት ለአገራችን የታሪክ ፀሃፊዎችና ፖለቲከኞች ! May 9, 2013 by ዘ-ሐበሻ የታሪክ ተወቃሽነቱን ከራሳችን እንጀምር ! በመንገሻ ሊበን እኛ ኢትዮጵያዊያን የአኩሪ ታሪክ ባለቤቶች እንደሆን ከልጅነት እድሜያችን ጀምሮ እየተነገረን ያደግን ህዝቦች ነን ። የሰው ልጅ መገኛ ፤የቅዱሳን Read More
ነፃ አስተያየቶች የወያኔ የዘር ማጥራት ዘመቻ May 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ By Dawit Melaku ( Germany) ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ ላለፉት 38 ዓመታት አንግቦት የተነሳው አንድን ብሔር ለይቶ የማጥራት(Ethnic cleansing) ዘመቻ ዛሬም ቀጥሎበታል፡፡ይህ ቡድን በስልጣን እስካለ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዚምባብዌና ሶማሊያ በኢትዮጵያ May 6, 2013 by ዘ-ሐበሻ ይነጋል በላቸው እስከ ዳግማይ ትንሣኤ ድረስ ብዙም ረፍዷል አይባልምና የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለ2005ዓ.ም የትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ፡፡ ለቀጣዩ በዓልም ሁላችንንም በሰላም ያድርሰን፡፡ ዛሬ ዕለቱ Read More
ነፃ አስተያየቶች አባይ፤ የኢህአዴግ አባል ነውን!? – ከአቤ ቶኪቻው May 6, 2013 by ዘ-ሐበሻ “አባይ ማደሪያ የለው ደሞዝ ይዞ ይዞራል…” የምትለው አባባል ከተፈጠረች እነሆ ሁለት አመት አለፋት፡፡ ግዜው ይሮጣል፡፡ ሶስት፣ አራት፣ እና አምስት አመትም እዝችው አጠገባችን ቁጭ ብለው Read More
ነፃ አስተያየቶች የአንድ ጎልማሳ ገንዳ ወግ May 6, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከዓለማየሁ ገበየሁ (በአዲስ አበባ በቁምነገር መጽሔት ላይ ታትሞ የወጣ) ‹‹ እረ ለአንተው ቱ ! ባለጌ ! መተፋት ያለበት ለአንተው ዓይነት ነበር ፡፡ . . Read More
ነፃ አስተያየቶች ወገኔ ይጮሃል ! May 6, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዘካሪያስ አሳዬ ኢትዮጵያዊዉ በየበረሃው ይጮሃል፣በሲና በረሃ ሆዱ እየተቀደደ ሆድ ዕቃው እየወጣበት ይጮሃል፥ ወደስደት ሲነጉድ በየመንገዱ በአውሬ እየተበላ ይጮሃል፥የሚጓዝባት ጀልባ እየሰጠመች በሞት ጥላ መካከል ሆኖ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሁለቱን በጣምራ/በአንድነት ማስኬድ አይቻልም? May 6, 2013 by ዘ-ሐበሻ በይበልጣል ጋሹ በሁሉም ማለት ይቻላል የሃይማኖት አስተምሮ ሥጋዊና መንፈሳዊ ሥራዎችን ሁለቱን በጣምራ ማስኬድ እንደሚቻል በሚያስተምሩት የአስተምሮ ዘይቢያቸው ይሰብካሉ። በተለይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንደ ቀደምትነቷ ለዚህ Read More
ነፃ አስተያየቶች ይግባኝ ለመድሃኒያለም ፍትሕ ስለተነፈጉት ስለእነ እስክንድር ነጋ – ከኃይለገብርኤል አያሌው May 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከኃይለገብርኤል አያሌው የፍትህ ምንጭ የህግ ባለቤት በመንግስቱ አድሎ የሌለበት እንደ ክፋታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ጠብቆ የሚያኖረን እውነተኛ ዳኛ የሆነው አምላካችን መድሃኒታችን እየሱስክርስቶስ እውነትና መንገድ ዳኛና Read More
ነፃ አስተያየቶች የአቶ መለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation)! ክፍል ሁለት – ከግርማ ሞገስ May 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ሞገስ (girma.moges@yahoo.com) አርብ ሚያዚያ 25 ቀን 2005 ዓመተ ምህረት (Friday, May 03, 2013) መንግስት በመፈንቀል ስልጣን የጨበጠው የትናንቱ አምባገነን መንግስቱ ኃይለማሪያም የኢትዮጵያ ህዝብ Read More