ነፃ አስተያየቶች - Page 239

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር በርዕዮት ጉዳይ ያልተጠየቀውን መለሰ

May 3, 2013
ከዳዊት ሰለሞን ባሳለፍነው እሁድ ለንባብ የበቃው የአማርኛው ሪፖርተር ጋዜጣ በደብዳቤዎች አምዱ ከማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ተላከ ያለውን ደብዳቤ አስነብቧል፡፡ከተቋሙ ተላከ የተባለው ደብዳቤ ማህተም፣የአስተዳደሩን ፊርማና ወጪ

“አንተ የኔ ጀግና ነህ፡፡ ብትሞትም በእውነትህ ኮርተህ ሙት!” ሰርካለም ፋሲል

May 3, 2013
ጋዜጠኛ ወሰንሰገድ ገብረ ኪዳን እንደሚከተለዉ የዛሬዉን የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዉሎና አሳዛኝ ክስተት እንደሚከተለዉ አስቀምጦታል፡ የእነአንዱአለም እና እስክንድር ነጋ ነገር በጠቅላይፍ/ቤት ወሰንሰገድገብረኪዳን “ሀገሬን ሀገሬን – የምትል ወፍ አለች እኔን

“የስልጣን ሽኩቻ እንጂ የሃይማኖት ችግር የለም” – አባ ገ/ሚካኤል ተሰማ (Video)

May 2, 2013
(ዘ-ሐበሻ) አባ ገ/ሚካኤል ተሰማ በሚኒሶታ የቅዱስ ዑራኤል ቤ/ክ አስተዳዳሪ ናቸው። ከወራት በፊት በሚኒሶታ በዋልድባ ገዳምና በቤ/ክ አንድነት ጉዳይ ላይ በተጠራ ስብሰባ ላይ ያደረጉትን ንግግር

የህማማት ማሰታወሻ – ‹‹ህዝቤን ልቀቅ!›› እስክንድር ነጋን ልቀቅ!… (ከተመስገን ደሳለኝ )

April 30, 2013
ይህ ሳምንት በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ‹‹ሰሞነ ህማማት›› ተብሎ በፀሎትና በስግደት ይከበራል፡፡ ይህ የሆነው ከሁለት ሺህ ዓመት በፊት ኢየሱስ ክርስቶስ በሀሰት ተወንጅሎ ለስቅላት ተላልፎ

አባይ ለሕዝብ ወይስ አባይ ለኢሕአዴግ ? – ግርማ ካሳ

April 30, 2013
– ግርማ ካሳ Muziky68@yahoo.com ሚያዚያ 21  2005 ዓ.ም ዶር ቴዎድሮስ አዳኖምን ጨምሮ በርካታ የኢሕአዴግ ባለስልጣናት፣  በተለያዩ የአሜሪካና የአዉሮፓ ከተሞች በመዘዋወር፣ ለአባይ ግንባታ ገንዘብ ለማሰባሰብ ሞክረዋል። ነገር ግን በበርካታ ከተሞች፣

“መሪ አጣን” እያሉ ማላዘን ይቁም – መሪነት እና የመሪነት ወለፈንዲዎች

April 29, 2013
“መሪ አጣን” እያሉ ማላዘን ይቁም መሪነት እና የመሪነት ወለፈንዲዎች ታደሰ ብሩ መግቢያ ማኅበራዊ ለውጥንና እድገትን የሚመለከቱ ዓላማዎች በአንድ ወይም በጥቂት ሰዎች ጥረት የሚሳኩ አይደሉም።

በኖርዌይ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቸ ኮራሁ፤ ለኢትዮጵያ የጉብኝት ዘመን ደረሰ ይሆን?

April 29, 2013
ዳንኤል ከኖርዌይ ይህንን ጽሁፍ እንድጽፍ ያነሳሳኝ april 28,2013 በኖርዌይ ዋና ከተማ ኦስሎ የወያኔ ተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ያየሁትና የሰማሁት የኢትዮጵያውያን ጩኸት ነው። በዚህ ሰላማዊ

የመለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation) የደቀነብን አደጋዎች! – ክፍል 1 – ከግርማ ሞገስ

April 29, 2013
ግርማ ሞገስ (girma.moges@yahoo.com) ይኽ ጽሑፍ አራት ክፍሎች ይኖሩታል። የመጀመሪያው ክፍል ከአሚሪካ ቀድሞ ፕሬዘዳንቶች መታሰቢያ ተቋሞች ልምዶች ለመውሰድ ጥናት ያደርጋል። ሁለተኛው ክፍል የአቶ መለስ ቅርስ
1 237 238 239 240 241 250
Go toTop