ነፃ አስተያየቶች አባ መላ ልብ ሲበላ ! በእንግዳ ታደሰ May 25, 2013 by ዘ-ሐበሻ በእንግዳ ታደሰ ተረት ሲጀምር ከዕለታት አንድ ቀን ተብሎ አይደል የሚጀመረው ? በኔ እና በአባ መላ የወጣትነት ዘመን አንድ ድምጻዊ ዘፋኝ ነበር ፡፡ በሃይሉ እሸቴ Read More
ነፃ አስተያየቶች ግልጽ ደብዳቤ ለዶ/ር በያና ሱባ (የኦዴግ አመራር) – ከዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ ጂግሳ May 24, 2013 by ዘ-ሐበሻ ይድረስ ለተከበሩ ዶ/ር በያና ሱባ፣ የኦሮሞ ዲሞክራሲ ግንባር አመራር በአሉበት። ይህን ደብዳቤ እንድጽፍልዎ ያነሳሱኝ ምክንያቶች ርስዎ በቅርቡ ለኢሳት ሬድዮ የሰጡት ቃለመጠይቅና አሁን ርስዎ የሚመሩት Read More
ነፃ አስተያየቶች እኔ ስለአንድነት/መድረክ እከራከራለሁ May 24, 2013 by ዘ-ሐበሻ በፍቃዱ ዘ ኃይሉ BefeQadu Z Hailu ሰሞኑን በአንድነት እና አቃፊው መድረክ መካከል የተከሰተውን አለመግባባት የተጋነነ ቨርዥን ጋዜጦች ላይ ያላነበበ ወይም ካነበበ ሰው ያልሰማ አይኖርም Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰለማዊ ሰልፍ መከልከል??? ከአብርሃ ደስታ May 24, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሰማያዊ ፓርቲ’ የተባለ የፖለቲካ ድርጅት ለአፍሪካ ሕብረት 50ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ለማክበር የአፍሪካ መሪዎች በአዲስ አበባ በሚሰበሰቡበት ግዜ የህዝብ ሰለማዊ ሰልፍ እንደሚጠራ ሰምተን ነበር። Read More
ነፃ አስተያየቶች ግንቦት 7, 97 የታየውን የለውጥ መነሳሳት ለመድገም ጠንካራ ሰላማዊ ትግል የግድ ይላል May 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ ፍኖተ ነፃነት ግንቦት በሀገራችን ታሪክ ወሳኝ ፖለቲካዊ ሁነቶች የተከሰቱበት ነው፡፡ ከሌሎቹ ፖለቲካዊ ሁነቶች መካከል፣ ኢትዮጵያን ከአምባገነኖች መዳፍ ነፃ ለማውጣት የተስፋ ጭላንጭል የታየበት የግንቦት 7, Read More
ነፃ አስተያየቶች ወይ መላ ነሽ አሉ ወይ መላ አባ መላ! May 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከሎሚ ተራተራ እነደምን ከርማችሁ ወዳጆች ? እኔ አምላክ ይክበር ይመሰገን ደህና ነኝ። ሰሞኑን ከወደ ትውልድ አገር የመጡን አዛውንት እንኳን ደህና መጡ፤ የሰሜን አሚሪካ አየርሰ Read More
ነፃ አስተያየቶች ‹‹አድርባይነት›› የወያኔ/ኢህአዴግ መለያ ባህሪው ነው።‹‹አድርባይነት›› ምን ማለት ነው? May 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከዘካሪያስ አሳዬ አንድ መልካም እድል ሲገኝ በዚያ ዕድል ቀዳሚ ተጠቃሚ ለመሆን የሚያንቀዠቅዥ ልክፍት አለ። የዚህ ልክፍት መጠሪያም ‹‹አድር ባይነት›› (Opportunism) ይባላል።መልካም አጋጣሚ ወይም ዕድል Read More
ነፃ አስተያየቶች ! …. ባህር ዳር አነባች…….! May 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ ምነው ይህን ሁሉ??? “ሰካራም” የተባለው የፌደራል ፖሊስ መኮንን አስራ አራት ልጆችሽን ፈጀ። ይህን ሁሉ ግድያ ሲፈፅም (መንግስት ባለበት ሀገር) ሊያስቁመው የቻለ (ወይ የሞከረ) ሃይል Read More
ነፃ አስተያየቶች በላተኛው አባ-መላ ከያሬድ አይቼህ May 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከያሬድ አይቼህ ፤ ሜይ 20፥2013 የፓልቷኩ አባ-መላ ሰሞኑን ገኗል። መግነኑ አልከፋኝም … ይግነን … ለሁሉም ጊዜ አለውና። ግን አባ-መላን ብዙ ጊዜ አዳምጨዋለሁና የአባ-መላን ነገር Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰውየው (የመጨረሻ ክፍል) ከይገርማል ታሪኩ May 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከይገርማል ታሪኩ (የመጨረሻ ክፍል) የአባጃሌው ልጅ ሀይሌ ከፊታቸው ጥንቃቄ የሚጠይቅ ስራ ይጠብቃቸዋል:: መዐሕድ ድርጅቴ ነው: ቤቴ ነው ብሎ የተቀበለውን አባል አሳምኖ ወደመኢአድ ማሰባሰብ ቀላል Read More
ነፃ አስተያየቶች ሕልምና የኢትዮጵያ ፖለቲካ በተቃራኒው ይተረጎማል May 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከኤፍሬም እሸቴ የሰሞኑ ትልቁ አገርኛ ዜና (ቢያንስ በዳያስጶራው ዓይን) የመንግሥት ባለሥልጣናት በሙስና ምክንያት መያዝና መታሰር እንዲሁም የባሕር ዳሩ ሰላማዊ ሰዎች ግድያ ጉዳይ ነው። አገር Read More
ነፃ አስተያየቶች የሰማያዊ ፓርቲ ጥሪ ከወዲሁ ያስመዘገባቸው ድሎች – ግርማ ካሳ May 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ካሳ (muziky68@yahoo.com) ሜይ 20 ቀን 2013 አገር ዉስጥ በሰላም የሚንቀሳቀሰው የሰማያዊ ፓርቲ፣ ግንቦት 17 ቀን 2005 ዓ.ም፣ በአፍሪካ ሕብረት ጽ/ቤት ፊት ለፊት ሰላማዊ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኛ ነገር፡ የኔም ነገር፤ አንድ – (ከተክለሚካኤል አበበ) May 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ እንደመግቢያ፤ አሸዋና አለት 1. እስኪ ደግሞ ትንሽ ልረብሽ። ጽሁፍ ተሸፋፍነው የተቀመጡ ሀሳቦችን ካልገለባበጠ፤ ያንቀላፉትንም ካልረበሸ አይመቸኝም። 2. አንዳንድ ጠንካራ ምሳሌያዊ አባባሎች Read More
ነፃ አስተያየቶች የሚኒሶታው መድሃኔዓለም ሁለቱ ሲኖዶሶች እስከሚታረቁ በገልተኛነቱ ሊቆይ ይገባል May 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ከአዘጋጁ፡ በሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ የተለያዩ አስተያየቶችን ስናቀርብ ቆይተናል። በደብረሰላም ቤ/ክ ጉዳይ በሚኒሶታ የሚኖሩ ተቆርቋሪ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምዕምናን የሚያደርሱን ጽሁፍ Read More