ጋዜጣዊ መግለጫዎች ያሳለፈነው ምዕራፍ ላይደገም ተደርጎ መቋጨት ይኖርበታል November 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ መንግስትና በህውሀት መካከል በደቡብ አፍሪካ በተደረሰው የሰላም ስምምነት ደስታችንን እየገለፅን ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ ያላችሁ ለማለት እንወዳለን። በዚህ ስምምነት የአፍሪካ ህብረት መሪዎችና Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች ለዘላቂ ሰላም ትክክለኛ የዐማራ ሕዝብ ወኪል ተደራዳሪ ሆኖ እንዲቀርብ ማመቻቸት ግድ ይላል! November 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ ብልፅግና ከሕወሓት ጋር በሚያደርገው ድርደር ዐማራን በመወከል በተደራዳሪነት የተመረጡትና በግለሰብ ደረጃ ራሳቸውን የወከሉት አቶ ቴዎድሮስ ትርፌ፣ ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ፣ ጀኔራል ተፈራ ማሞና ዶክተር ወንድወሰን Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች የአማራ እጣ ፈንታ በራሱ ወኪሎች እንጂ በሌሎች አይወሰንም!! – የአማራ ኅብረት በሙኒክ (ጀርመን) October 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ የአማራ ኅብረት በሙኒክ (ጀርመን) Amhara Union in München (Deutschland) የአቋም መግለጫ የሕወኃት ዘረኛ ቡድን በኦነግ አጃቢነት መንበረ ሥልጣኑን ከተቆጣጠረብት ጊዜ አንስቶ የአማራ ሕብረተሰብ በጠላትነት Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች በጥምሩ ሃይላችን መስዋዕትነት አሁን ነፃ ለወጡት ለጠለምትና ለራያ ህዝብ እንዲሁም ለመላው ሕዝባችን ከልሳነ ግፉዓን የተሰጠ የእንኳን ደስ አለን መልዕክት October 20, 2022 by ዘ-ሐበሻ በተወለደበትና እትብቱ በተቀበረባት አገሩ መኖር የለብህም ተብሎ ለአርባ አመታት ያህል በትህነግ የትግራይ ወራሪ ሃይል በሰው ልጅ ሊፈፀም የማይገባውን አሰቃቂ በደል ሲደርስበት የኖረው የወልቃይት፣ ጠገዴ፣ Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች ከአማራ ህብረት በሙኒክ (ጀርመን ) የተሰጠ የአቋም መግለጫ September 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ የአማራ ኅብረት በሙኒክ (ጀርመን) Amhara Union in München (Deutschland) የአማራ ማህበር በሙኒክ (ጀርመን) ህዝባችን የገጠመውን፣ ውስብስብ የኢኮኖሚና ማህበራዊ ችግሮችን ለመቅረፍና ፈታኝ የሆነውን የህልውና Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች·ሰብአዊ መብት ኦሮሚያ ክልል፡ በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ኡሙሩ ወረዳ በታጠቁ ቡድኖች በሲቪል ሰዎች ላይ የተፈጸመ ጥቃት September 6, 2022 by ዘ-ሐበሻ በሲቪል ሰዎች ላይ ለደረሰው ግድያ፣ ጉዳት እና መፈናቀል ተጠያቂነት ሊረጋገጥ፣ የመንግሥት ፀጥታ ኃይሎች ስምሪትን የተመለከቱ እርምጃዎች የሰዎች ደኅንነት ላይ ስጋት በማያሳድር መልኩ ሊሆን ይገባል Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች አዲስ አበባ የኹሉምና ለኹሉም እንጂ የጥቂት ግለሰቦች ፍላጎት ማስፈጻሚያ አይደለችም August 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ ባለቤት አልባነት ተጫጭኗት እንደዛሬው ሳይሆን “አዲስ አበባ” ሲባል የሰላም ከተማነቷ፣ እንደነ ኒዮርክ፣ ጀኔቫ፣… ከኸሉም የዓለም ማዕዘናት መሪዎች ተሰባስበው ጉዳያቸውን የሚመክሩባት፣ አፍሪካውያን በባርበት ቀንበር ሲማቅቁ Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች የግጭት ወሰን ለማስመር የሚሮጠው የአዲስ አበባ አስተዳደር በህዝባችን ትግል ሊገታ ይገባል – ባልደራስ August 19, 2022 by ዘ-ሐበሻ መግለጫ የአዲስ አበባ ከተማ ከኦሮምያ ክልል ጋር የአስተዳደር ወሰን እንዲኖራት ለማድረግ መስመር በማስመር ላይ ነን የሚል ዜና ከወይዘሮ አዳነች አበቤ ቢሮ ተሰምቷል። እኚህ ከንቲባ የኦሮምያን ህገ መንግስት ተግባራዊ ለማድረግ አንደሚሰሩ በቅርቡ በምክር ቤቱ ስብሰባ ላይ ያሳወቁ መሆናቸው አይዘነጋም። ከንቲባዋ ይህንን ባሳወቁ በጥቂትጊዚያት ዛሬ ደግሞ በአዲስ ኣበባና Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች ከኦሮሙማ የብልፅግና መንግሥትና የወያኔ ህገመንግሥት ለዐማራ መፍትሄ አይገኝም – ሞረሽ ወገኔ August 11, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሐሙስ፣ ነሃሴ ፭፣ ፪ሺ ፲፬ ዓ.ም. (Aug. 11, 2022) ቅጽ ፱ ቁጥር ፯ ዐማራ ከመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር በመሆን አጥብቆ የሚታገልለት Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች የፖለቲካ ፓርቲዎች በሕዝብ ገንዘብ በሚተዳደሩ መገናኛ ብዙኃን ላይ ወቀሳ አቀረቡ July 10, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሲሳይ ሳህሉ/ሪፖርተር ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ ሐምሌ 1 ቀን 2014 ዓ.ም. መግለጫ የሰጡት እናት መኢአድና ኢሕአፓ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ በሕዝብ ገንዘብ የሚተዳደሩ መገናኛ ብዙኃን የዜጎችን ሞት Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች አማራን ማዳን ኢትዮጵያን ማዳን ነው! አማራን መጨፍጨፍ ይቁም! – በጀርመን ኑረንበርግ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን July 9, 2022 by ዘ-ሐበሻ በጀርመን ኑረንበርግ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ቅዳሜ በ09.07.2022 ባደረጉት ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ያስተላለፋት መልዕክት! መግቢያ : – በኢትዮጵያ አሁን ያለው ፓለቲካዊ ቀውስ ፣ አማራ ላይ ያነጣጠረ የዘር ማጥፋት ወንጀል ዋነኛ ምንጩ ህገመንግስቱ ሲሆን ጥቃቱም መዋቅራዊ እንደሆነ Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች ዘረኝነትን መታገል የሁላችንም ግዴታና ሃላፊነት ነው July 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ አሜሪካውያን የዜጎች ምክር ቤት እና የኢትዮጵያ አድቮከሲ ኔትወርክ እንዲሁም አንድነት ለኢትዮጵያ በአማራ ወገኖቻቸን ላይ፣ በድጋሜ አማራ በመሆናቸው ብቻ የደረሰባቸውን አሰቃቂ የጅምላ ግድያ በይፋ Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች በምክር ቤቱ የዛሬ ውሳኔ ላይ የተቃውሞ ሀሳቤ – (ዶር ደሳለኝ ጫኔ የተወካዮች ም/ቤት አባል) July 6, 2022 by ዘ-ሐበሻ በቄለም ወለጋ የአማራ ተወላጆች ጭፍጨፋ ላይ እንዲወያይ እና በአማራ ላይ በልዩ ሁኔታ የደረሰውን የዘር ፍጅት ወንጀል ለይቶ ማውገዝ ሲገባው በአማራዎች ላይ የተፈፀመውን ተከታታይ ጅምላ Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች መንግስት ማንነትን መሰረት አድርገው የሚሰነዘሩ ጥቃቶችን ለማስቆም ተገቢውን እርምጃ በመውሰድ አለበት July 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ “በድንገት መጥቶ ህዝብን ከሚያጠቃው እኩይ አካል እኩል ዜጋውን የመጠበቅ ግዴታ ኖሮበት የማይጠብቀው መንግስት ተጠያቂ ነው” የማያባራ ስቃይ፣ የማይረጋጋ ነፍስ፣ ጽልመት የዋጠው የሰቆቃ ኑሮ፣ የማያሳርፍ Read More