![](https://amharic.thehabesha.com/wp-content/uploads/2022/04/Ethiopia-1-1.jpg)
በአማራ ሕዝብ ላይ የሚካሄደውን ግፍና በደል በሚመለከት ከቪዥን ኢትዮጵያ የተሰጠ መግለጫ
ግንቦት 13፣ 2014 May 21, 2022 ቪዥን ኢትዮጵያ (ራዕይ ለኢትዮጵያ)፣ ሰሞኑን በኢትዮጵያ ውስጥ፣ በተለይም በአማራው ሕዝብ ላይ፣ በጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድ መንግሥት እውቅና፣ እየተከሰቱ ያሉትን አስከፊ የግፍና የበደል እርምጃዎችን አጥብቆ ያወግዛል። ምንም እንኳን አሁን እየተከሰቱ የሚታዩትን ዘር-ተኮር የወንጀል ድርጊቶች የራዕይ ለኢትዮጵያ ድርጅት በተደጋጋሚ ባወጣቸው ፅሁፎች ሲያስጠነቅቅ የቆየ ቢሆንም፣