ጋዜጣዊ መግለጫዎች - Page 3

በአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን መጠነ ሰፊ ግፍ አስመልክቶ ከዓለም አቀፍ አማራ ህብረት የተሰጠ መግለጫ

April 17, 2023
ሚያዝያ 9 ቀን 2015 ዓ.ም./April 17, 2023 ዓለም አቀፍ አማራ ህብረት በአብይ አህመድ፣ ሺመልስ አብዲሳና አዳነች አቤቤ የሚመራው የኦሮሞ ብልፅግና ፓርቲ በአማራ ህዝብ

የህ.ወ.ሓ.ት ከሽብርተኝነት መሰረዝ ዘላቂ ሰላምን፣ እፎይታንና ቅቡልነትን የሚያመጣ አይደለም!

March 23, 2023
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ መጋቢት 13 ቀን 2015 ዓ.ም. ባካሄደው «ልዩ ጉባኤ» ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት)ን ከአሸባሪነት እንደሰረዘው ማወቅ ችለናል፡፡ ኢዜማ

በሀገራችን የመድብለ ፓርቲ ሥርዓት መዳበር አስፈላጊ መሆኑን በጽኑ ያምናል – ኢዜማ

March 12, 2023
emaለዚህ ሥርዓት መዳበር ዋና ሚና ከሚጫወቱት ተቋማት መካከል የፖለቲካ ፓርቲዎች ተጠቃሽ ናቸው። እነዚህ ፓርቲዎች የሀገሪቱን ሕጎች አክብረው በሰላማዊ መንገድ እስከተንቀሳቀሱ ድረስ ማንም አካል በሐይል

የ127ኛ ዓመት የዓድዋ በዓል አከባበርን አስመልክቶ ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰጠ መግለጫ

March 2, 2023
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የ127ኛ ዓመት የዓድዋ ድል በዓል አከባበር ዝግጅትን በአንክሮ ሲከታተል ቆይቷል። በዚህም በመንግስት ደረጃ መዋቅራዊና ሥርአታዊ በሆነ መልኩ ታሪክ ለመበረዝ የተሄደበትን ርቀት

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ወቅታዊ የኢትዮጵያን ሁኔታ አስመልክቶ ላወጣው መግለጫ የተሰጠ ድጋፍ 

February 24, 2023
የካቲት 16 ቀን 2015 ዓ.ም. (February 23, 2023) የአማራ ክልል መንግሥት በየካቲት 13 2015 ዓ.ም. ኢትዮጵያ ያለችበትን የህልውና አደጋ አመላክቶ አደጋው የመነጨውም የታሪክ እስረኛ

በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ምሁራን፣ የኢትዮጵያ የውይይትና መፍትሄ መድረክ (EDF) እና እምቢልታ ድርጅት በጋራ ያወጡት መግለጫ

February 22, 2023
የኢትዮጵያ፤የውዪዪትና፤መፍትሔ፤መድረክ Ethiopian Dialogue Forum 9900 Greenbelt RD.  E#343 –  Lanham, MD 20706 የካቲት 14 2015 የሉዓላዊነታችን መደፈር የእኛ የኢትዮጵያውያን ትዕግስት መጨረሻ የደቡብ ምዕራብ ክልል

የኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት እንዲሻሻል ከፍተኛ የፖለቲካ ለውጥ ያስፈልጋል

February 12, 2023
የኢትዮጵያ፤የውዪዪትና፤መፍትሔ፤መድረክ Ethiopian Dialogue Forum 9900 Greenbelt RD.  E#343 –  Lanham, MD 20706 በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ምሁራን፣ የኢትዮጵያ የውይይትና መፍትሄ መድረክ (EDF) እና እምቢልታ ድርጅት በጋራ ያወጡት መግለጫ። በ 11 ኛውና በ12ኛው ክፍለ ዘመን ጊዜ፣ በዓለም ላይ ገና የህንጻ
1 2 3 4 5 10
Go toTop