ጋዜጣዊ መግለጫዎች - Page 2

የዘር ፍጅትን የማስቆም አስቸኳይ ጥሪ! በአዲስ አበባ የታፈኑ የአማራ ተወላጆችን በሚመለከት የተሰጠ መግለጫ !

August 10, 2023
የብልፅግና መንግስት በአማራ ህዝብ ላይ የጀመረውን ጦርነትና የጅምላ ጭፍጨፋ ተከትሎ በአዲስ አበባና በሌሎች የኢትዮጵያ ክፍሎች በሚኖሩ የአማራ ተወላጆች ላይ የጅምላ እስርና እንግልት እየተካሄደ እንደሆነ

የብልፅግና መንግስት በአማራ ህዝብ ላይ እየፈፀመ ያለውን ክህደትና የጀምላ ጭፍጨፋ በአስቸኳይ ያቁም!

August 4, 2023
የኢትዮጵያ ህዝብ ትህነግ/ወያኔ መራሹን ፋሽታዊ ቡድን በህዝባዊ አመፅ ሲያስወግድና የብልፅግና መንግስት የኢትዮጵያን መንግስታዊ ስልጣን ለመቆጣጠርና ብሎም ለማፅናት በተጓዘባቸው የአምስት አመታት ጉዞ ውስጥ ዋነኛው የትግሉ

በአውሮፓ የተባበሩት ኢትዮጵያውያን የተግባር ቡድን(እንቅስቃሴ) መግለጫ

July 24, 2023
በአውሮፓ የተባበሩት ኢትዮጵያውያን የተግባር ቡድን(እንቅስቃሴ) United Ethiopians Action group in Europe በአመስተርዳም ከተማ የአውሮፓ አቀፍ የኢትዮጵያውያን የስፖርትና ባህል ዝግጅትን(ፌስቲቫል)በተመለከተ ለአገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን የቀረበ ጥሪና

ይድረስ ለወልቃይት ጠለምትና ጠገዴ ያማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴና ያዉራጃዉ አስተዳዳሪዎች በመሉ

June 13, 2023
የከበረ ሰላምታችን ይድረሳችሁ። ቀጥሎም በጣም አሳሳቢና አስቸኩዋይ መልዕክታችን ይኽዉ። በዚህ ሳምንት በኦነግ/ኦሕዴድ አቢይ አሕመድ የሚመራው ፋሽታዊ መንግሥት አዲስ አበባ ላይ ከምዕራባዉያኑ ያሜሪካ መንግሥት የሲ

የኢትዮጵያውያን ሕዝባዊ-ማህበራት ጉባኤ (ኢሕማጉ) ለአማራ የኅልውና ትግል የተሰጠ የድጋፍ መግለጫ

June 10, 2023
የኢትዮጵያውያን ሕዝባዊ–ማህበራት ጉባኤ (ኢሕማጉ) Congress of Ethiopian Civic Associations (CECA) ለአማራ የኅልውና ትግል የተሰጠ የድጋፍ መግለጫ በሕብረተስብ የእድገት ታሪክ ውስጥ የሰው ልጆች ክብራቸውንና ነፃነታቸውን ሙሉ በሙሉ ተገፈው ለከባድ ሥራ፤ እንግልት፤

በደብረ ኤልያስ ሥላሴ ገዳም የአብይ አህመድ ጦር በመነኮሳትና ምእመናን ላይ ያደረገውን መጠነ ሰፊ ጭፍጨፋና ወረራ በማውገዝ ከዳያስፓራ ድርጅቶች የተሰጠ መግለጫ

June 2, 2023
For Immediate Release – ግንቦት 25 ቀን 2015 ዓ.ም. June 2, 2023 እኛ ስማችን ከታች የተዘረዘርን፣ በተለያዩ አህጉራት የምንገኝ ድርጅቶች፣ የፋሽስቱ ኦሮሙማ ብልፅግና መንግሥት፣

“በደብረ ኤሊያስ ጥንታዊ ገዳም ላይና በአካባቢው ኗሪዎች ላይ የጦር ወንጀል እየተፈጸመ ነው!” ከአማራ ሕዝባዊ ግንባር የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ

May 30, 2023
(ግንቦት 22 ቀን 2023 ዓ/ም) የአብይ አህመድ ፋሽስታዊ አገዛዝ የኦሮሚያ ልዩሃይል አባላትን የመከላከያ ዩኒፎርም አልብሶ በማሰማራት በአማራ ክልል በደብረ ኤሊያስ ወረዳ አርሶ አደሮች ላይ

ከዓለም አቀፍ የጠለምት ዓማራ ማንነት ድጋፍ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

May 19, 2023
ግንቦት 11 2015 ህልውናችን በትግላችን እንደሚታወቀው የጠለምት፣ ወልቃይት ጠገዴና የራያ ሕዝብ ላለፉት ሠላሳ ሁለት ዓመታት በትህነግ አገዛዝ ከፍተኛ በደል የደረሰበትና ታሪካዊ እርስቶቹን ተነጥቆ የዘር
Go toTop