ከታሪክ ማህደር - Page 2

የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኮሚሽን “የ 13 ወር ፀጋ በሚል ርዕስ ካሳተማቸው ፖስተሮች አንዱ የሆነው የዝነኛዋ “ውቢት ኢትዮጵያ” ተፈጥሮአዊ ውበት የሚታይባት ወ/ሮ ውቢት አመንሲሳ…….

September 23, 2023
(አጭር የሕይወት ታሪክ) ወ/ሮ ውቢት አመንሲሳ ከእናታቸው ከወ/ሮ ዓለሚቱ ኡርጂ ከአባታቸው ከአቶ አመንሲሳ እዴላ ጥቅምት 5 ቀን 1946 ዓ.ም በነቀምቴ ከተማ ተወለዱ፡፡ የሕፃንነት ዕድገታቸውን

እኔና ፕሮፌሰር አስራት፤ እሱም እኔም ሳናስበው አስተማሪዬ እንዴት በሽተኛዬ እንደሆነ – ዶ/ር አበበ ሐረገወይን

May 18, 2023
ፕሮፌሰር አስራት በጣም የምናከብረውና የምንፈራው በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዩኒቨርሲቲ የቀዶ ጥገና መምሕራችንና በኋላም ዲናችን የነበረ ፣ በቀዶ ጥገና ጥበቡና ለበሽተኞቹ በነበረው ልዩ እንክብካቤ ተምሳሊታችን አድርገን

አለም አቀፍ የሴቶች ቀን) #March8 በሙያቸው የመጀመሪያ በመሆን በግንባር ቀደምትነት የተመዘገቡ ሴት ኢትጵያውያን

March 8, 2023
1. ልዕልት ፀሀይ ኃይለስላሴ — የመጀመሪያው የነርሲንግ ሞያ ያጠናችና ለመጀመሪያ ጊዜ በሬድዮ እንግሊዝኛ ቋንቋ ተናጋሪ 2. ዶ/ር ወዳድ ኪ/ማርያም — የመጀመሪያው ሴት ሀኪም 3.

ከታሪክ ማኅደር: ዐድዋና አንድምታው (ኀይሌ ላሬቦ)

March 2, 2023
ኀይሌ ላሬቦ በየካቲት ኻያሦስት ቀን ሺስምንትመቶ ሰማንያስምንት ዓ. ም. ረፋዱ ላይ ዓለም ካንዲት ስሟ ካልታወቀ ኰሳሳ መንደር በፍጹም ያልተጠበቀ አስደናቂ ዜና ሰማ። ሰፈሯ ዐድዋ ትባላለች። ዜናውም

የሙሶሊኒና የቫቲካኑ ፖፕ ፓየስ 11ኛ ፋሺሽታዊ ሕብረት ሐቅ የቀድሞ አምባሳደር፤ ዘውዴ ረታ፤ ቫቲካንን ከኃላፊነት ነጻ ለማድረግ ስላደረጉት ሙከራ

February 22, 2023
ኪዳኔ ዓለማየሁ PDF-   [ሙሉውን መግለጫ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]- መግቢያ፤ በቅርቡ፤ አምባሳደር ዘውዴ ረታ የደረሱት፤ “የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ መንግሥት” መጽሐፍ(1)፤ በሰሜን አሜሪካ፤ በልዩ ልዩ ከተሞች እየተሸጠ በመሆኑ፤ አንድ ወዳጄ፤

ያ ትውልድና የብሄረሰቦች ጥያቄን አስመልክቶ አጭር አስተያየት – አበጋዝ ወንድሙ

February 21, 2023
ያ ትውልድ ተብሎ የሚታወቀውና በአውሮፓውያን አቆጣጠር በ 1960ዎቹና በ 1970ዎቹ፣ በተማሪውና በግራ ዘመም ድርጅቶች ተካፋይ የነበረው ትውልድ፣ በዘመነኞች ብዙ የሚወቀስባቸው ነገሮች መኖራቸው የሚታወቅ ነው።
Go toTop