ከታሪክ ማህደር·ታዋቂ ሰዎች ከታሪክ ማህደር : ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን የመሯት ስድስቱ የኢትዮጵያ ብፁዓን አቡነ ፓትሪያርክዎች February 15, 2023 by ዘ-ሐበሻ 1.ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ባስልዮስ [ገብረጊዮርጊስ ወልደጻድቅ] ከ 1884 — 1963 ዓ.ም 2.ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አቡነ ቴዎፍሎስ [መሊክቱ ጀንበሬ] ከ 1902 — 1971 ዓ.ም 3. ፓትርያርክ Read More
ከታሪክ ማህደር·ታዋቂ ሰዎች ከታሪክ ማህደር: ኮሎኔል ጎሹ ወልዴ የቀድሞ የውጭ ጉዳይ እና የትምህርት ሚኒስትር February 15, 2023 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሮችን ሾማ ማሰራት ከጀመረችበት ከአጼ ምኒልክ ዘመነ መንግስት ጀምሮ አሁን በቅርቡ እስከተሾሙት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ድረስ 30 (ሰላሳ) በላይ በሚኒስትር ማእረግ Read More
ከታሪክ ማህደር ከታሪክ ማህደር: ዋለልኝ መኮንን ማነው ? ያልተሳካው የአውሮፕላን ጠለፋ February 14, 2023 by ዘ-ሐበሻ ህዳር 29 ቀን 1965 ዓ.ም ከ 50 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን ረፋዱ ላይ ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነው ቦይንግ 707 ጄት አውሮፕላን ከአዲስ Read More
ከታሪክ ማህደር ከታሪክ ማህደር: ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ February 14, 2023 by ዘ-ሐበሻ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ክብር ብለው “ጣሊያንን ተቀበሉ ብዬ አልሰብክም፣ እንኳን የኢትዮጵያ ህዝብ ምድሪቷም ጣሊያንን እንዳትቀበል አውግዣለው” በማለታቸው በፋሺስት ኢጣሊያ በግፍ በጥይት ተደብድበው Read More
ታዋቂ ሰዎች·ከታሪክ ማህደር ከታሪክ ማህደር: እውቁ የታሪክ ዘካሪ ፀሐፊ ደራሲ አቶ ተክለፃድቅ መኩሪያ February 13, 2023 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ታሪክ አባት ተክለፃዲቅ መኩሪያ ብዙ የታሪክ መፅሀፍት ፅፈዋል ። የታሪክ ፀሐፊው የኢትዮጵያን ሙሉ የሶስት ሺህ አመት ታሪክ በአጠቃላይ በአስራ አንድ መፅሀፍት ፣በስፋትና በዝርዝር Read More
ከታሪክ ማህደር ከታሪክ ማህደር: ከፍተኛ 15 (ካዛንችስ/ባንቢስ) አድማ ግድያ 45ኛ ሙት ዓመት መታሰቢያ – ያ ትውልድ February 12, 2023 by ዘ-ሐበሻ ያ ትውልድ ቅጽ 10 ቁጥር 2 የካቲት 04 ቀን 2015 ዓ.ም. በድምጽ ለማድመጥ እዚህ ይጠቁሙ ( www.yatewlid.org/images/mp3/H15Adma.mp3) ዛሬ ቅዳሜ የካቲት 4 ቀን 2015 ዓ.ም. Read More
ከታሪክ ማህደር ከታሪክ ማህደር: የውጫሌ ውል – መስፍን ማሞ ተሰማ February 12, 2023 by ዘ-ሐበሻ …እኛ ግን እንኳን ለእልፍና ለሁለት እልፍ ሰው፤ የኢጣሊያ አገር ሰው ሁሉ ቢመጣ የኢጣሊያን ጥገኝነት ይቀበላሉ ብለህ አትጠርጥር።…(ዳግማዊ ምኒልክ ነሀሴ 23 ቀን 1887 ዓ/ም ኤሮፓ Read More
ከታሪክ ማህደር ከታሪክ ማህደር: ሦስተኛው ኢትዮጵያዊ ፓትርያርክ – አቡነ ተክለሃይማኖት February 1, 2023 by ዘ-ሐበሻ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ከጵጵስናቸው በፊት መጠሪያ ስማቸው አባ መልአኩ ሲሆን የተወለዱት መስከረም 10 ቀን 1910 ዓ.ም የንጉስ ወልደ ጊዮርጊስ ታማኝ ወታደር ከነበሩት አባታቸው ከወታደር Read More
ከታሪክ ማህደር ከታሪክ ማህደር: ሎሬት ጸጋዬ ገብረመድህን December 14, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድህን ቦዳ ተብላ በምትታውቅ አምቦ ከተማ በምትገኝ ተራራማ አካባቢ በወርሃ ነሐሴ 11ቀን 1928 ዓ.ም ተወለዱ። በአምቦ ማዕረገ ሕይወት ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ትምህርት Read More
ከታሪክ ማህደር ከታሪክ ማህደር – ኔልሰን ማንዴላ በኢትዮጵያ November 20, 2022 by ዘ-ሐበሻ በታኅሣሥ አጋማሽ 1954 ዓ.ም በግርማዊ ንጉሠ ነገሥቱ ጥሪ ተደረገለትና በጥር መጀመሪያ ላይ አዲስ አበባ ገባ። ይህ ሰው በሦስት ወራት ከአንድ ሳምንት (በ98 ቀናት) ቆይታው Read More
ከታሪክ ማህደር መስከረም 26 ቀን 1928 ዓ.ም – እንደ ወጣ የቀረው ደራሲ የልደት ቀን ሲታወስ October 6, 2022 by ዘ-ሐበሻ ከ 88 ዓመት በፊት መስከረም 26 ቀን 1928 ዓ.ም አንጋፋው ደራሲ እና ጋዜጠኛ በዓሉ ግርማ ከህንዳዊ አባቱ እና ከኢትዮጵያዊ እናቱ በኢሊባቡር ሀገር ሲጴ በምትባል Read More
ከታሪክ ማህደር ግራኝ አህመድ August 1, 2022 by ዘ-ሐበሻ በተለምዶው ግራኝ አህመድ ተብሎ የሚታወቀው የጦር መሪ ሙሉ ስሙ ኢማም አህመድ ኢብን ኢብራሂም አልጋዚ ሲሆን የኖረውም ከ1507 እስክ ታህሳስ 21፣ 1543 እ.ኤ.አ ነበር። በዘመኑ Read More
ከታሪክ ማህደር ኦርማኒያ እስከ ኦሮሚያ፣ ደረጀ ተፈራ (የግል ምልከታ) July 17, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኦርማኒያ እስከ ኦሮሚያ፣ ደረጀ ተፈራ (የግል ምልከታ) መግቢያ፣ እንደሚታወቀው አውሮፓውያን በተለያዩዘመናት በእምነት ስም፣ በአሳሽነት (Exploration)፣ በጎብኚነት፣ በዲፕሎማትማዕረግ እና በመሳሰሉት ሽፋን ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ሃገራችንን በመሰለል Read More
ከታሪክ ማህደር የወልቃይት ጠገዴ እና ጠለምት እውነታዎች (ከታሪክ፣ ከሕግ እና ከስነ ሕዝብ ምህንድስና አንጻር) July 15, 2022 by ዘ-ሐበሻ በቴዎድሮስ ታደሰ በለይ (ጥናታዊ ጽሁፍ) የመጨረሻ ክፍል (3) በቀደሙት ሁለት ተከታታይ ዕትሞች በፍትሕ መጽሔት የተስተናገደው የጥናት ሐተታችን የወልቃይት፣ ጠገዴ እና ጠለምት ታሪካዊ ዳራ (ከቅድመ-አክሱም Read More