ከታሪክ ማህደር - Page 4

የወልቃይት ጠገዴ እና ጠለምት እውነታዎች (ከታሪክ፣ ከሕግ እና ከስነ ሕዝብ ምህንድስና አንጻር) – ቴዎድሮስ ታደሰ በለይ

July 5, 2022
ክፍል ሁለት በቀደመው ሳምንት የጥናት ሐተታችን የወልቃይት፣ ጠገዴ እና ጠለምት ታሪካዊ ዳራ ከቅድመ-አክሱም እስከ 1983 ድረስ የነበረውን የታሪክ እውነታ በማስረጃዎች በማጣቀስ የትግራይና የበጌምድር-ጎንደር (ዐማራ)

የወልቃይት ጠገዴ እና ጠለምት እውነታዎች (ከታሪክ፣ ከህግ እና ከስነ ሕዝብ ምህንድስና አንጻር)

June 29, 2022
ቴዎድሮስ ታደሰ በለይ (ጥናታዊ ጽሑፍ) ሥነ–ዘዴ ይህ ጥናታዊ ጽሁፍ በመረጃ መሰብሰቢያ ስነ ዘዴነት ጥቅም ላይ ያዋለው የተለያዩ ጽሁፎችን፣  ታሪካዊ ማስረጃዎችን፣  አለም አቀፍ እና የሀገር

ከታሪክ ማህደር: መምህር ፣አርበኛ፣ ዲፕሎማት እና ታላቅ ደራሲ ክቡር ዶ/ር ሀዲስ ዓለማየሁ

February 17, 2018
ህዳር 26 ቀን 1996 ዓ.ም መምህር ፣አርበኛ፣ ዲፕሎማት እና ታላቅ ደራሲ ክቡር ዶ/ር ሀዲስ ዓለማየሁ በተወለዱ በዘጠና አራት ዓመታቸው ህይወታቸው ያለፈበት ዕለት ነበር። ክቡር

ስለ ዐምሐራ ህዝብ አሰያየምና ትርጉም – በንቡረ እድ ኤርምያስ ከበደ ወልደኢየሱስ

February 17, 2015
ስለ ዐምሐራ ህዝብ አሰያየምና ትርጉም ልታዉቁት የሚገባ እዉነተኛ ታሪክ ይህ ነዉ ፡፡ በዚህም የታሪክ አጠራር ምክንያት የአገዉ ህዝብ የሆኑት ህምራ ፤አዊ፤ ቅማንት፤ፈላሻና ብሌን ከ13ተኛዉ

ዋለልኝ መኮንን ማነው? – ከይርጋዓለም ታደሠ

September 23, 2014
ወሎ_ደሴ_በኢትዮጵያ_ታሪክ ወይዘሮ_ስህን_ከታሪክ_ማህደር? ዋለልኝ መኮንን ከአባቱ ከአቶ መኮንን ካሣ እና ከእናቱ ከወይዘሮ ዘነበች ግዛው መጋቢት 1938 #በአማራ ሳይንት ተወለደ  ዋለልኝ  ከ7ኛ ክፍል ጀምሮ የተማረው በንጉሥ_ሚካኤል

በዘመናዊት ኢትዮጵያ ታሪክ ወራሪው ማን ነው? ተወራሪዎቹስ? (ፈለገ-አሥራት)

June 23, 2014
በዘመናዊት ኢትዮጵያ ታሪክ ከሰሜን እስከ ደቡብ፣ ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ ታላቅ የሕዝብ ቅልቅል ተካሂዷል። ከእነዚህ ምክንያቶች መካከል፦ የአህመድ ግራኝ ወረራ፣ የኦሮሞ ወረራ፣ በዘመነ መሣፍንት የነበሩት
Go toTop