ስፖርት ፋሲል ከነማ ደጋፊዎች አሳፍሮ ከባህርዳር ወደ ጎንደር በማምራት ላይ ያለ አውቶብስ… January 24, 2019 by ዘ-ሐበሻ ፋሲል ከነማ ደጋፊዎች አሳፍሮ ከባህርዳር ወደ ጎንደር በማምራት ላይ ያለ አውቶብስ ተገልብጦ በሰው ህይወት እና አካል ላይ ጉዳት መድረሱ ተነግሯል። https://www.youtube.com/watch?v=pJpzsue5H3c&t=917s የፋሲል ከነማ ስፖርት Read More
ስፖርት አትሌት ደራርቱ ቱሉ በአፍሪካ አትሌቲክስ ኮንፌዴሬሽን አከባቢውን በመወከል የቦርድ አባል ሆና ተመረጠች January 12, 2019 by ዘ-ሐበሻ አትሌት ደራርቱ ቱሉ በአፍሪካ አትሌቲክስ ኮንፌዴሬሽን አከባቢውን በመወከል የቦርድ አባል ሆና ተመረጠች፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=G6LalCqO72M ከዚህ በተጨማሪም ደራርቱ ባዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ በተካሄደው የምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ Read More
ስፖርት ፋሲል 1 ወልዋሎ 0 January 9, 2019 by ዘ-ሐበሻ ዛሬ ከቀኑ 9፡00 ላይ በትግራይ ስታድየም በተካሄደው የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫ ፋሲል ወልዋሎን 1ለ0 አሸንፏል፡፡ ለፋሲል የማሸነፊያ ግቧን 57ኛው ደቂቃ ላይ ያስቆጠረው ያሬድ ባየህ Read More
ስፖርት የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ቡድን ከወልዋሎ ጋር ላለበት ጨዋታ መቀሌ ሲደርስ ደማቅ አቀባባበል አቀባበል ተደረገለት January 5, 2019 by ዘ-ሐበሻ የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ቡድን ከወልዋሎ ጋር ላለበት ጨዋታ መቀሌ ሲደርስ ደማቅ አቀባባበል አቀባበል ተደረገለት:: https://youtu.be/J8BZqY2t65c የጎንደሩ ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ከወልዋሎ አዲግራት Read More
ስፖርት ፎርብስ የዓለማችንን 10 ሃብታም የዓለማችንን ክለቦች ይፋ አድርጓል May 12, 2016 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ፎርብስ የተባለው ታዋቂ የቢዝነስ መጽሔት የዓለማችንን 10 ሃብታም ክለቦች ዝርዝር አውጥቷል:: የስፔኖቹ ሪያል ማድሪድ እና ባርሴሎና አንደኛና ሁለተኛ ሲሆኑ ማን.ዩናይትድ እና ባየር ሙኒክ Read More
ስፖርት·ዜና ገንዘቤ ዲባባ ዛሬ በፖርትላንድ ኦሪገን ያሸነፈችበትን ቪዲዮ ይመልከቱ | Video March 20, 2016 by ዘ-ሐበሻ ገንዘቤ ዲባባ ዛሬ በፖርትላንድ ኦሪገን ያሸነፈችበትን ቪዲዮ ይመልከቱ | Video Read More
ስፖርት ይድነቃቸው ነፍስ ይማር ! September 30, 2015 by ዘ-ሐበሻ [ቴዲ ድንቅ – አትላንታ] ክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ፣ የተወለዱት መስከረም አንድ ቀን ነበረ። በዚህ ወር መጀመሪያም ልደታቸው ታስቧል። አቶ ይድነቃቸውን የሚያውቅ ኢትዮጵያዊ ፣ ስለ Read More
ስፖርት Sport: የማን.ዩናይትዱ ማታ አሻግሮ እየተመለከተ ነው May 31, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዓመቱ ለማንቸስተር ዩናይትድ አስከፊ ነበር፡፡ ሪከርድ በሆነ ዋጋ ዩናይትድን ለተቀላቀለው ሁዋን ማታም ቢሆን የተሻለ አልነበረም፡፡ ስፔናዊው ፕሌይሜከር የቻምፒዮንስ ሊግ አሸናፊ ነበር፡፡ ለሁለቱ ተከታታይ ዓመታትም Read More
ስፖርት Barcelona Vs Real Madrid 3-2 All Goals + Match Highlights Super Cup 2011 18/08/2011 HD August 18, 2011 by ዘ-ሐበሻ Read More
ስፖርት Barcelona edges out Manchester United as highest earning team from the 2010-11 Champions League August 17, 2011 by ዘ-ሐበሻ (By Kieran Crowley) UEFA paid out a total of 754.1 million euros to clubs participating in the Champions League with Barca gaining the most, Read More
ስፖርት ዌስት ብሮም 1 ማን.ዩናይትድ 2 August 14, 2011 by ዘ-ሐበሻ በዚህ ዓመት ማን.ዩናይትድን የተቀላቀለው አሽሊ ያንግ ከክለቡ ጋር ብዙ ድሎችን እንደሚያጣጥም ባሳየበት ፐርፎርማንሱ ማን.ዩናይትድ 2ለ1 ዌስት ብሮምን ሜዳው ድረስ ሄዶ አሸንፎ ተመልሷል። የጨዋታውን ሃይላይት Read More
ስፖርት አርሰናል በመክፈቻው ጨዋታ ከኒውካስትል ጋር ነጥብ ተጋርቶ ወጣ August 14, 2011 by ዘ-ሐበሻ በየዓመቱ የክለቡን ኮከብ ተጫዋቾች እየተቀማ ያለው አርሰናል ስታሮቹን ከሃብታም ክለቦች መንጋጋ መፈልቀቅ ባልቻለበት በዚህ የፕሪምየር ሊግ ሲዝን የመጀመሪያው ጨዋታ ከኒውካስትል ጋር ነጥብ ተጋርቶ ወጥቷል። Read More