አርሰናል በመክፈቻው ጨዋታ ከኒውካስትል ጋር ነጥብ ተጋርቶ ወጣ

August 14, 2011

በየዓመቱ የክለቡን ኮከብ ተጫዋቾች እየተቀማ ያለው አርሰናል ስታሮቹን ከሃብታም ክለቦች መንጋጋ መፈልቀቅ ባልቻለበት በዚህ የፕሪምየር ሊግ ሲዝን የመጀመሪያው ጨዋታ ከኒውካስትል ጋር ነጥብ ተጋርቶ ወጥቷል። ጨዋታው የተደረገው በሴንት ጀምስ ፓርክ ስታዲየም ነው – የጨዋታውን ሃይላይት ቪድዮ ይመልከቱ።

Previous Story

Arsenal agree Cesc deal with Barca

Next Story

ዌስት ብሮም 1 ማን.ዩናይትድ 2

Go toTop