ሰብአዊ መብት - Page 5

ከሁለቱም ወገን በጦርነቱ ሰበብ ለሞቱት ከ600 ሺ በላይ ዜጎች አካላቸው ለጎደለ ተጠያቂው ማነው? – ሴና ዘ ሙሴ

January 19, 2023
 የፐሮ መስፍንን ሃሰብ የጽሑፌ  መግብያ አድርጌለሁ ። ″ ያንጊዜም ሆነ ዛሬ ፣ በበኩሌ  የጎሣ መነፅር የለኝም ። ልሳሳት እችላለሁ ። አሥተያየቴ ለአንዳንድ ሰዎች አይጥምም

ፍትህ ለክቡር ታዲዮስ ታንቱ፡፡ እውቀት ይስፋ ድንቁርና ይጥፋ ይህን ይላል የኢትዮጵያ ተስፋ (ቀ ሃ ስ)

January 19, 2023
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የዛሬው ባለጉዳያችን ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከላይ በፎቶው እንደምትመለከቱት በመለስ ዜናዊ የጽልመት ዘመን  ከስርአቱ ጋር ተጣብቆ ሲኖር ትንሽ ቀረብኩ ብሎ ሲዳፈር ደግሞ እስር ቤት ተልኮ

በወለጋ በተከታታይ ለሚካሄደው የአማራ ሕዝብ እልቂት ተጠያቂዎች የኢትዮጵያ ፌደራል መንንግሥት ባለሥልጣናት ናቸው  – አክሎግ ቢራራ (ዶር)

December 12, 2022
“ጣልያንም መጣ፤ ሄደ ተመለሰ፤ እንግሊዝም መጣ ሄደ ተመለሰ፤ ግብፅም ከጀለ ሄደ ተመለሰ፤  ህወሓትም ካደ፤ ሄደ ተመለሰ፤ ማን ቀረ ኢትዮጵያን እያተራመሰ?”                        ቅይጥ ጥቅስ ክፍል

በሴቶች ላይ የሚደርስ የኃይል ጥቃት በአስቸኳይ ይቁም – ከአኒሳ አብዱላሂ

December 8, 2022
02.12.2022 በአለም አቀፍ ደረጃ በሴቶች ግምባር ቀደምትነት አዘጋጅነትና ጉዳዩ በጥብቅ በሚያሳስባቸው በሰላም ወዳድ ኃይሎች በመደገፍ የብርቱካናማ ቀለም ቀን ተብሎ በተባበሩት አለም አቀፍ መንግስታት

አሸባሪውና ወራሪ የሕወሓት ታጣቂ ቡድን ከ40 በላይ በሚኾኑ የምዕራብ ጠለምት የአማራ ተወላጆች አሰቃቂና ዘግናኝ ግፍ

November 3, 2022
በሰሜን ጎንደር ዞን በምዕራብ ጠለምት፣ በማይጠብሪ፣ በአዳርቃይ አካባቢና በአዳርቃይ ከተማ ከሐምሌ 05/2013 ዓ.ም ጀምሮ ከ14 ወራት በላይ ወራሪ ቡድኑ በቆየባቸው አካባቢዎች ዘግናኝ የኾነ ሰብአዊና

ሰማእታቱን የማያከብር ራሱን አያከብርም፤ ለራሱ ክብር የሌለውም ሌሎች እንዲያብሩት መጠበቅ የለበትም! – በላይነህ አባተ

October 27, 2022
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com በዛሬው እለት አይሁዳውያን ፒትስ በርግ በሚባል የአሜሪካ ከተማ ከአራት ዓመታት በፊት በግፍ የተገደሉትን ሰማእታት እያስታወሱ ነው፡፡ ዲግሪ ጭነናል እያሉ የሚኮፈርሱና ጣታቸውን

የአማራ ዜጎች ከወለጋ የሰው ማረጃ ቄራ በሰላም እንዲወጡ የብልጽግና ፌዴራልና፣ የኦሮሚያና የአማራ ክልላዊ መንግሥቶች ግዴታና ተጠያቂነት አለባቸው

September 28, 2022
የማርያም መንገድ ይሠጣቸው!!!  ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ‹‹ማንኛውም ሰው በሕይወት የመኖር መብት አለው!!!›› በወለጋ፣ በመተከል፣ በቤኒሻንጉል የሚኖሩ አማሮች በህይወት የመኖር መብታቸው ተጥሶል፡፡ የህወኃት

በቀን ሁለት እስር ፣ጠዋት ጎበዜ አሁን መዓዛ! እስር ይቀጥል ይሆናል ትግል ግን አይቆምም ! (መስከረም አበራ)

September 7, 2022
ጋዜጠኛ መዓዛ መሐመድ ለሶስተኛ ጊዜ በጸጥታ ኃይሎች ታሰረች –  ኢትዮጵያ ኢንሳይደር “ሮሃ ሚዲያ” የተሰኘው የዩቲዩብ መገናኛ ብዙኃን መስራች እና ባለቤት የሆነችው መዓዛ መሐመድ ዛሬ

ኦሮሚያ ክልል፡ በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ኡሙሩ ወረዳ በታጠቁ ቡድኖች በሲቪል ሰዎች ላይ የተፈጸመ ጥቃት

September 6, 2022
በሲቪል ሰዎች ላይ ለደረሰው ግድያ፣ ጉዳት እና መፈናቀል ተጠያቂነት ሊረጋገጥ፣ የመንግሥት ፀጥታ ኃይሎች ስምሪትን የተመለከቱ እርምጃዎች የሰዎች ደኅንነት ላይ ስጋት በማያሳድር መልኩ ሊሆን ይገባል
1 3 4 5 6 7 12
Go toTop