ሰብአዊ መብት - Page 3

‹‹ በርካታ ሰዎች የሰሌዳ ቁጥር በሌላቸው መኪኖች ጭምር በጅምላ ታስረው፣ ወደ አዋሽ አርባ እየተወሰዱ ነው ›› – ኢሰመጉ

September 1, 2023
‹‹ መንግስት፣ ክርስቲያን ታደለ፣ ካሳ ተሻገር፣ በቃሉ አላምረው እና አባይ ዘውዱ ታስረው የሚገኙበትን ቦታ ያሳውቅ ›› – ኢሰመጉ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ(ኢሰመጉ) ‹‹ የሕዝብ

የእህቴ መከራ የኔም ነው – ከሞሲት የሻነህ

July 10, 2023
በኢትዮጵያ ውስጥ ካለፉት አራት/አምስት አመታት ወዲህ እየባሰ የመጣውና ባሁኑ ጊዜ ደግሞ በጣም ጎልቶ የሚታየው የሰላም መደፍረስ፣ የሕግ አልባነት መስፋፋት፣ የሕግ የበላይነት አለመከበር፣ የስብእና መሸርሸርና

“የምንቀምሰው ባለመኖሩ የተረዳነውን ድስት ሳይቀር ለመሸጥ ተገደናል” በአማራ ክልል ያሉ ተፈናቃዮች

June 2, 2023
2 ሰኔ 2023 መሐመድ ሰይድ ይባላሉ። ኑሯቸውን በደቡብ ወሎ ዞን፣ ሐይቅ ከተማ አካባቢ በሚገኝ ቱርክ ካምፕ ተብሎ በሚጠራው የተፈናቃዮች መጠለያ ካደረጉ ሰባት ወራት ተቆጥረዋል።

በኦሮሚያ ክልል ገላን ከተማ በሚገኘው ወታደራዊ ካምፕ በአፈና የቆዩ 38 ግለሰቦች ደርሶብናል ያሉትን ኢሰብአዊ ድርጊት ለችሎት ተናግሩ

June 2, 2023
#image_titleግንቦት 24 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ለተጨማሪ ምርመራ በሚልም ለሰኔ 5 ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጧቸዋል። በህቡዕ ተደራጅታችሁ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ እየተንቀሳቀሳችሁ ነው፣

በሰላማዊ መንገድ ተቃውሞን በመስጂድ ጊቢ ማሰማት ለሞት የሚያበቃ ወንጀል ነውን?

June 2, 2023
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን። ከኡስታዝ አህመዲን ጀበል ዛሬ በአንዋር መስጂድ የጸጥታ አካላት በምዕመናን ላይ የወሰዱት ድርጊት እጅግ አሳዛኝና አስደንጋጭ ነው። በሸገር ከተማ የተፈጠመውን መስጂዶችን

ጨካኙ የግራኝ ዓቢይ አሕመድ ሠራዊት መናንያኑን በጥይት ጨርሶ አስከሬናቸው እንኳ በመነኑበት ገዳም እንዳያርፍ ጭኖ እየወሰደ ነው

June 2, 2023
ጨካኙ የግራኝ ዓቢይ አሕመድ ሠራዊት መናንያኑን በጥይት ጨርሶ አስከሬናቸው እንኳ በመነኑበት ገዳም እንዳያርፍ ጭኖ እየወሰደ ነው። ጥያቄው? የኢትዮጵያ ሕዝብ ሁሉም በአንድነት ወጥቶ ይህንን የአረመኔ

ይኸ ግድየለሽ ግድያና ጭፍጨፋ፣ ታሪካዊ ቅዱሳት መካናትን ከመድፈርና ከማርከስ ዐልፎ በጦር መሣርያ ማውደም ላንዴና ለመጨረሻ መወገዝና በቃ ማለት ያለበት ጉዳይ ነው

June 2, 2023
በየማኅበራዊ መገናኛው የምንሰማው እውነት ከሆነ – ሐሰት የሚወራበት ምንም ምክንያት ያለ አይመስለኝም፣ የዐቢይና እሱ የፈጠረው የብልፅግና መንግሥት ከፋሽስቱ ኢጣልያንም የከፋ መሆኑን በተደጋጋሚ አረጋግጧል ማለት

ከኦህዴድ ብልጽግና አስር ክፍለጦር፣ የምሁራን አንድ ብዕር!!! መብረቅ ጋዜጠኞች፣ ቌጥኝ ምሁራን!!! ወርካ ፍለጋ!!!

May 13, 2023
ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ) አምስት ዓመት ሙሉ ሲያናፋ ሲያናፋ፣ አሻግራችኃለው ብሎ አብቹ ሲያናፋ፣ ከሰማይ ደመና፣ከምድር እህል ውኃ ጠፋ!!! ፕሮፊሰር  አስራት ወልደየስ፣ ፕሮፊሰር መስፍን ወልደማርያም  የቃጣጠሉት

በሚዲያ ጥፋት የተጠረጠሩ ታሳሪዎች በሙሉ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከእስር ሊለቀቁ ይገባል

May 5, 2023
በፖለቲካ ፓርቲዎች መሪዎችና አባላት፣ በሚዲያ አባላትና በማኅበረሰብ አንቂዎች ላይ ያነጣጠረ የዘፈቀደ እስርና ወከባ ሊቆም ይገባል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የፖለቲካ ፓርቲዎች መሪዎችንና አባላትን፣
1 2 3 4 5 12
Go toTop