ሰብአዊ መብት አማራ፣ ኦሮሚያ፦ መንግሥት በተስፋፋ ሁኔታ የሚፈጸም የሰዎች እገታን ሊያስቆምና ተጠያቂነትንም ሊያረጋግጥ ይገባል September 5, 2024 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች አሳሳቢ ሆኖ የቀጠለውን የእገታ ተግባር ዘላቂ በሆነ መልኩ ለማስቆም ለሰዎች እገታ መነሻና አባባሽ ምክንያት የሆነውን የሰላም መደፍረስና የትጥቅ ግጭትን በዘላቂነት በሰላማዊ Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና TEDDY AFRO – ሰዉየዉ (ኅብረ ዝማሬ) | sewuyew – እናንዬ (ኅብረ ዝማሬ) | enanye [New! Official Single 2024] – With Lyrics August 21, 2024 by ዘ-ሐበሻ TEDDY AFRO – ሰዉየዉ (ኅብረ ዝማሬ) | sewuyew – እናንዬ (ኅብረ ዝማሬ) | enanye [New! Official Single 2024] – With Lyrics TEDDY AFRO – Read More
ሰብአዊ መብት እናትነት ! June 28, 2024 by ዘ-ሐበሻ ወንዶች ልጆች እናታቸውን በጣም ይወዳሉ ይባላል። ለናታቸው የሚሰጡትን ፍቅር ለማንም መስጠት አይችሉም ። በተለይ በልጅነታቸው ከናታቸው ጉያ አይወጡም ። የናታቸው ነገር አይሆንላቸውም ። እናቶችም Read More
ሰብአዊ መብት መስከረም አበራ በቅርቡ ከቃሊቲ ስለፃፈችዉ 94-ገፅ ፅሁፍ April 7, 2024 by ዘ-ሐበሻ ሰሎሞን ገብረስላሴ እስር ቤት ተወርዉረዉ ፅሁፎችን የፃፉ የታወቁ የፖለቲካ ሰዎች ጥቂት ናቸዉ፡፡ እስር ቤት ዉስጥ ሆኖ ፅሁፍ መፃፍ ማለት፤ እስር ቤት የወረወራቸዉን አምባገነናዊ አገዛዝ Read More
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች “የሰላም መንገድ አመቻቻለሁ” March 31, 2024 by ዘ-ሐበሻ March 31, 2024 ጠገናው ጎሹ ይህንን እንደ ርዕሰ ጉዳይ የተጠቀምኩበትን አባባል የወሰድኩት ለእኩያን የጎሳ አጥንት ስሌት ፖለቲካ ቁማርተኞች በሽፋን ሰጭነት ያገለግል ዘንድ የተቋቋመውና ከተሰጠው የሥስት ዓመታት ተልእኮ አንድ Read More
ሰብአዊ መብት ቆሬ ነጌኛ ወይም የፀጥታ ኮሚቴ የተባለው አፋኝ ቡድን የገደላቸው high profile ሰዎች መካከል February 26, 2024 by ዘ-ሐበሻ 1. ኢንጂነር ስመኘው በቀለ 2. ጀነራል አሳምነው ፅጌ 3. ዶ/ር አምባቸው መኮንን 4. ጀነራል ሰአረ መኮንን 5. ጀነራል ገዛኢ አበራ 6. አቶ ምግባሩ ከበደ Read More
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች የፋኖ እስክንድር ነጋ የመስቀል አደባባይ ንግግር February 12, 2024 by ዘ-ሐበሻ ፋኖ ዘመነ ካሴ እንዳለው አማራን ቆረጣጠሞ ለመብላት ቆርጦ የተነሳው የኦሮሙማው አውሬ ጭራቅ አሕመድ ወገቡን ተመቶ ተሽመድምዷል። የሚቀረው በተገኘው ዱላ አናቱን በጥርቆ ከነዱላው አሽቀንጥሮ መጣል ነው፣ እባብ ግደል ከነብትሩ Read More
ሰብአዊ መብት የአዋሽ አርባ: የበረሃው ጓንታናሞ February 7, 2024 by ዘ-ሐበሻ አዋሽ አርባ፡ በኢትዮጵያ ከጅምላ እስር ጋር ስሙ የሚነሳው ‘የበረሃው ጓንታናሞ’ ዝገባው የ አማርኛ ነው ባለፉት አስርተ ዓመታት በአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት Read More
ሰብአዊ መብት·ግጥም አብይ፣ አምሳያ ይሁዳ February 7, 2024 by ዘ-ሐበሻ አንተ የመስቀል ስር ደላላ፣ ስምህ የተባለ ይሁዳ መች ፍቅር ታውቃለህና ወዳጆችህን ደጋግመህ ክዳ፡፡ የቃልኪዳን ቀለበት አስርሃል፣ ሃብልም አጥልቀህ ነበር ለጓዶችህ ያው ለአመልህ ነው እንጂ Read More
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች የአማራ ህዝብ የህልውና ስጋት አለበት ሲባል…..…. መስከረም አበራ: ከቃሉቲ ማጎሪያ January 5, 2024 by ዘ-ሐበሻ መብቱን በከፊልም ሆነ በሙሉ የተነጠቀ ህዝብ ፈጥኖም ሆነ ዘግይቶ ለትግል መነሳቱ የማይቀር ነው። የዙፋናቸውን አራት እግሮች በህዝብ መብት ሊይ ጭነው የተደላደሉ ጨካኝ አምባገነኖች ደግሞ Read More
ሰብአዊ መብት·ግጥም ቆሜ ነው እምሞተው ( አሥራደው ከካናዳ ) November 16, 2023 by ዘ-ሐበሻ አልጠብቅም ሞትን – ተኝቼ ባልጋዬ ፤ እኔው እሄዳልለሁ – ፈረሴን ቼ ! ብዬ ፤ አልፈልግም ዋሻ – የምደበቅበት ፤ አልፈልግም ጢሻ – የምሸሸግበት ፤ Read More
ሰብአዊ መብት በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ሁኔታ እያሽቆለቆለ መምጣቱ እንዳሳሰበው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽ ገለፀ September 29, 2023 by ዘ-ሐበሻ ኮሚሽኑ ዛሬ ከጀኔቫ ባወጣው መግለጫ በአንዳንድ የኢትዮጵያ ክልሎች ያለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት መባባሱ በጣም ያሳስበናል ብሏል። በአማራ ክልል በኢትዮጵያ ወታደሮች እና በክልሉ ፋኖ ታጣቂዎች Read More
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች ያልተገታ ምላስ አማራውን ይጎዳዋል አክሎግ ቢራራ (ዶር) September 19, 2023 by ዘ-ሐበሻ የጂምላ እልቂት፤ የጂምላ እስራት፤ የጂምላ እንግልት፤ የጂምላ ፍልሰት፤ የጂምላ የስነልቦና ጦርነት፤ የጂምላ የተቋማት ውድመትና የማህበረሰባዊ ኢኮኖሚ ምክነት የሚካሄድበት ሕዝብ አማራው መሆኑ አያከራክርም። ለዚህ ነው፤ Read More
ሰብአዊ መብት ይድረስ ለወጣቱ! የጎሰኝነት ስካር አላፊ ደስታ እንጅ ዘላቂ ሰላም አያስገኝም! September 13, 2023 by ዘ-ሐበሻ የወጣትነት መግገለጫው ዘርና ኃይማኖት መሆን ይችላልን? ላንተ ለ25 አመቱ የሶማሌ ወጣት፣ ከ 60 አመት ሌላ ሶማሌና ከ 25 አመት ጉራጌ የቱ ነው አንተን የሚመስለው? ላንቺስ አማርኛ ለምታቀላጥፊው የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ የኑሮ ጓደኛ ስትመርጪ ቋንቋዬን ካልተናገረ ብለሽ ነው ወይስ ፀባይና አስተሳሰብ፣ ቁመናና የደስደስ አይተሽ ነው? ሽማግሌ Read More