ጨካኙ የግራኝ ዓቢይ አሕመድ ሠራዊት መናንያኑን በጥይት ጨርሶ አስከሬናቸው እንኳ በመነኑበት ገዳም እንዳያርፍ ጭኖ እየወሰደ ነው June 2, 2023 ሰብአዊ መብት Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email ጨካኙ የግራኝ ዓቢይ አሕመድ ሠራዊት መናንያኑን በጥይት ጨርሶ አስከሬናቸው እንኳ በመነኑበት ገዳም እንዳያርፍ ጭኖ እየወሰደ ነው። ጥያቄው? የኢትዮጵያ ሕዝብ ሁሉም በአንድነት ወጥቶ ይህንን የአረመኔ ሥርዓት በቃህ የሚለው መቼ ነው? መቶ ሃያ ሚሊዮን ሕዝብ በየተራ ማለቅ አለበት ወይ? ኧረ በቃ!!!!!! ቀሲስ ዲበኩሉ በላይ Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ Previous Story ይኸ ግድየለሽ ግድያና ጭፍጨፋ፣ ታሪካዊ ቅዱሳት መካናትን ከመድፈርና ከማርከስ ዐልፎ በጦር መሣርያ ማውደም ላንዴና ለመጨረሻ መወገዝና በቃ ማለት ያለበት ጉዳይ ነው Next Story በሰላማዊ መንገድ ተቃውሞን በመስጂድ ጊቢ ማሰማት ለሞት የሚያበቃ ወንጀል ነውን?