![](https://amharic.thehabesha.com/wp-content/uploads/2022/01/Abiy-Liar.png)
በትናትናው ምሽት ቪኦኤ የአቶ ስብሐት ነጋ መፈታት ዙርያ አስተያየታቸውን እንዲሰጡ ያነጋገራቸው የመቀሌ ነዋሪዎች መካከል በአጠቃላይ ሁሉም ማለትበሚችል መልኩ “አቦይ ስብሐት ለኛ ምናችንም አይደለም፤ የ90 ዐመት ሽማግሌ ተፈታ አልተፈታ ለኛ የሚፈይደው ነገር የለም፤ አብይ ተንኮለኛ ነው አለምን ለመሸወድ ያደረገው ነው፤ አቦይ ስብሐት እኛን ሊያዝ አይችልም ” …. የሚሉ አስተያየቶች ሰተዋል
ቀደም ሲል አቦይ ስብሐትን የትግራይ አባትና የትግራይ የበላይ ጠባቂ ተደርገው ሲሞካሹ ነበር !