ዜና - Page 311

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

አቶ ሬድዋን ሁሴን የኢቲቪ ቦርድ ሰብሳቢነቱን ከአቶ በረከት ስምኦን ተረከቡ

October 30, 2013
– የሹመቱ አግባብነት ጥያቄ አስነስቷል – አፈጉባዔ አባዱላ ጠ/ሚኒስትሩ በሹመቱ ላይ ማብራሪያ ለመስጠት አይገደዱም አሉ በፍሬው አበበ የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት ለኢትዮጵያ ራዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

በጋምቤላ ክልል የህንድ ኩባንያ ንብረት በእሳት ወደመ

October 27, 2013
(ሪፖርተር) በተደጋጋሚ ለመንግሥት ጥያቄ ቢያቀርቡም በቂ ምላሽ ባለማግኘታቸው እንደ ተበሳጩ የሚነገርላቸው የጋምቤላ ክልል ጐደሬ አካባቢ ነዋሪዎች፣ የህንዱን ኩባንያ ንብረት በእሳት ማጋየታቸውን ምንጮች ገለጹ፡፡ ባለፈው

Hiber Radio: “ሕዝቡ በጉልበተኛ ሳይሆን በሕግ የሚተዳደርበት ሁኔታ መፈጠር አለበት” – አቶ ተመስገን ዘውዴ

October 27, 2013
አቶ ተመስገን ዘውዴ የአንድነት የውጭ ግንኙነት ሀላፊ ለህብር ከሰጡት ቃለ ምልልስ የተወሰደ የህብር ሬዲዮ ቃለ መጠይቅ ከአቶ ተመስገን ዘውዴ የአንድነት ለፍትሕና ለዴሞክራሲ ፓርቲ የውጭ

El Clasico፡ ባርሴሎና Vs ሪያል ማድሪድ

October 26, 2013
ከዳዊት ጋሻው በስፔን ላሊጋ ከፍተኛ ትኩረት የሚሰጠውና በዓለም ስፖርት አፍቃሪያን ዘንድ በጉጉት የሚጠበቀው ኤልክላሲኮ አዳዲስ ፊቶችን ጨምሮ ከጥቂት ሰአታት በኋላ በኑካምፕ ይጀመራል፡፡ ኤልክላሲኮው ከሌሎች

ብረታ ብረት ኮርፖሬሽንና ሚድሮክን ጨምሮ 20 ድርጅቶች እንዳይፈተሹ ያደረጉ ከፍተኛ የሙስና ተጠርጣሪዎች ተከሰሱ

October 25, 2013
አቶ መላኩ ፈንታ የሦስት ልጆች እናትን አፋተው አግብተዋል ተባለ አቶ ጌቱ ገለቴን ጨምሮ 12 ተከሳሾች በሌሉበት ክሳቸው ተሰማ በተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል ከግንቦት ወር 2005

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ አንድን ጳጳስ ከስልጣን አነሳ

October 24, 2013
(ዘ-ሐበሻ) ነገ ጥቅምት 15 ቀን 2006 ዓ.ም. የሚጠናቀቀው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በዛሬው ውሎ ባደረገው ምክክር የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የሆኑትን

የጌታነህ ትሬዲንግ ባለቤት ራሳቸውን በሽጉጥ ገድለው እንዲሞቱ የተደረገበት ምስጢር ከ4 ዓመት በኋላ ወጣ

October 24, 2013
(ዘ-ሐበሻ) አንድ ሰሞን በአዲስ አበባ በዋጋ ቅናሽ የሆኑ ልብሶችን በማስመጣትና ትላልቅ ሱቆችን “ጌታነህ ትሬዲንግ” በሚል ከፍተው እየሰሩ ከፍተኛ ታዋቂነትን እና ተወዳጅነትን ካተረፉ በኋላ ወዲያውኑ
1 309 310 311 312 313 381
Go toTop